@samiya____a: Replying to @Leyla አሳ እአሰራር @samiya___a2 #food #ምግብ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viraltiktok #viraltiktok #explore #ethiopian_tik_tok #fyp #سمك#አሳ

Samiya_@
Samiya_@
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 03 November 2024 18:31:24 GMT
198777
5456
94
658

Music

Download

Comments

bintbaba252
ልባሟ ድሃ!! :
አች ደክመሽ እጃቸውን ታትበው የሚቀርቡት አናደውኛል አንዷን ገፎ አሰሪልኝ
2024-11-04 20:34:30
4
bentmama5678
bent baba :
አድናቂሽ ነኝ🥰እኔም ምግብ መሰራት ደስ ይለኛል 😘
2024-11-03 18:38:40
16
my.life31201
አልሐምዱሊላ :
አይንኑን ሳታወጭ ነዉ 😳🥰🥰🥰🥰
2026-02-16 07:36:13
0
mywelow
ከዋሸህ አትማል🤔▶👊 :
የረሳሺው አለሽ😳አይኑን ሳታወሺው በፊት
2024-11-06 14:06:20
2
sadaseid226
አልሀምዲሊላህ ስለሁሉምነገር🤲 :
እናተበነጣነውደየምበሉትመሻአላህ
2024-11-20 12:43:14
0
user3199933395191
user3199933395191khan usman :
መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያማ እማራለው ከጎርቤት ትል ነበር ያገሬ ሰው ዛሬ እኔም መልክ ስጠኝ እንጅ ሙያማ እማራለው ከስልኬ እኔም ነፍሰ ጡር ነኝ ቀይ ወጥ በጤፍ እንጀራ ስሪልኝ አትለፊኝ ነፍሰ ጡር ነኝ ግን ቶሎ
2024-11-03 20:52:56
0
aa12313344
aliya sefu :
ድምፅሽ ደስ ይላል ማሬ
2024-11-15 05:45:41
1
selinaselina994
selina ♌️ :
men aynet asa new fish name please 🙏
2024-11-03 19:56:53
3
user85befaa
ወሎ ራያ💚💛❤✌ :
በርቺ ጎበዝ
2024-11-20 11:52:33
0
.2192511
ማረያም እናቴ 21 :
እህቴየሰመግመግሊአሰራርአሳይኝ
2025-05-01 05:23:14
1
userl8wty4fs0g
Queen Alumi🔐🥀🧕🇰🇼 :
ቆይ እኔ የሚገርመኝ የመዳም ቅመም ነሽ ወይስ ኑሮሽ አረብ ሀገር ነው ማለቴ አቺ ትሰሪያለሽ ሌሎቹ ታጥበው ጥርግ🤣🤣 ለማንኛውም ቢል አፊያ
2024-11-05 15:56:42
1
user186453336
❤አልሀምዱሊላህ❤ :
የስራሽውን ለመብላት ቅጠሪኝ በነፃ 🙏🙏
2024-12-07 12:33:08
0
ssssss9822
ተመስገን አምላኬ :
የቀይውጥ አሰራር ንገራኝ እዳታልፋኝ ሁልግዜ ነውእምከታተልሽ ስራሽ ሁሉ በጣም ያምራል
2024-12-01 14:06:17
0
rubyruby5606
wuቤ :
እዴት ቢመረቁ እነዚ ተሰርቶ የሚወጥቁት😂
2025-01-21 21:02:31
0
user7975631005066
Hayu :
አሰላሙአለይኩም ውዴ በጣም አድናቂሽ ነኝ አላህ ከክፉ ነገሮች ይጠብቅሽ ካንቺ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ፎሎ አድርጌሻለሁ የዶሮ ወይም የአትክልት ኑድል አሰራር አሳይኝ ባለቤቴ በጣም ነው ሚወደው እኔ መስራት ስለማልችል ውጭ ነው ሚጠቀመው ጀዛ ኪላ
2024-11-05 07:14:10
1
semjuju
juweriya :
ye ovenun asayign
2024-11-15 12:38:10
0
elfnashnagsh
elfnash nagsh💒💊✌ :
ስዉደሽ ማርያምን ከድምፅሽ ሞያሽ ከሞያሽ ድምፅሽ🥰
2024-11-06 17:00:26
1
hikema.saed
Hikema Saed :
Duqiatu layem qememe adergesh mokeriw
2024-11-03 19:46:37
1
fatumasuleiman72
Fatuma Suleiman :
ትስለም ኢዲክ
2024-11-06 03:45:03
0
user2771329811457
አማተራህመን🅂ᴸᴼᵛᴱ♡💓 :
መሸአለህ
2024-11-04 11:52:35
0
lkjhgfdsaoiuytrewq2
ሰለምቴው።አልሀምዱሊላህ ፈጡርን ከማምለክ ያወ.. :
ማሻ አሏህ
2024-11-11 19:37:46
0
nasruebrahim806
alhamadulilhaa alhaa kulhalii :
mashalhaa
2026-06-22 11:14:42
0
abebech.tegegne
እስኪ ዝም በሉ :
አንቲ ጀሚላ ወላ
2024-11-04 16:31:40
0
teba123451
ጦይባ እብራሂም123 :
ማሻአላህ
2024-11-04 16:14:26
0
aiemmoges
AIem Moges :
ብላአፊያ እዴት እደናፈቀኝ 🥰
2024-11-03 22:22:20
0
To see more videos from user @samiya____a, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About