@abi.welelaw: እና ሳልጠጣ ልውል ነው😂#vypシ #habesha #viral #youpage #የናተገፅ @ኤር må @neba habesha

አቢ_ወለላው
አቢ_ወለላው
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 04 November 2024 08:31:10 GMT
4637870
274638
4279
30150

Music

Download

Comments

flipemelo270
Là buoi :
ለሌላ ቀን ቀጂዋንም በቦርሳ ይዘሀት ና😅😅😅
2024-11-04 08:40:20
9216
nature.animals35
@21 :
በደረደ መሰለህ 😂😂😂😂
2024-11-04 11:12:55
2513
kidistyemikael
kidist berihun :
ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ አትሙቱ🥰
2024-11-17 18:34:52
315
martatilahun18
marti :
አሁን ጠጣ በዋላ ጫኚ እና አውራጅ ትሰራለክ😂😂😂
2024-11-06 18:25:24
358
actor.man1
Freespace :
ክክክክክክ የአራዳ ልጅ ይመችህ ትምህርት ለፋራ
2024-11-04 16:33:00
402
mati2161
matiyas girma :
ለምን ጠላ ቤቱን ትምህርት ቤት ውስጥ አከፍቱለትም😂😂
2024-11-04 11:41:25
565
emugondar
እሙ የድንግል ማርያም ልጅ ☦️✝️✝️ :
ቦታ ነው የተቀየረ አላለም ደሞ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2024-11-05 08:56:35
285
fikadufisseha2
fikadu fisseha :
ምሳን ቋጥሮ መሄድ ሁሉም ሚያደርገው ነገር ነው ችግር የለውም
2024-11-04 08:47:48
187
busybeebusybeebusybee
𝕓𝕦𝕤𝕪 𝕓𝕖𝕖 🌓 :
ጠላውንም ይጠጣል ትምህርቱንም ይማራል🤔
2024-12-29 17:08:52
87
gecho123_0
gechoo :
ስትመረቅ ዳሽንቢራ ፋብሪካ ትፈለጋለ
2024-11-05 12:33:42
97
addiss11_11
ኣዲሥ♏️ :
የአንተስ የጠላ ፎንቃ ይለያል!
2024-11-04 15:06:45
119
fasilawit.ye0
𝑏𝑒𝑙𝑒𝑛𝑒 ℎ𝑎𝑏𝑒𝑠ℎ𝑎 :
ይሄማ የደም ሴሉ ጠላ ነው
2024-11-04 14:53:04
85
kaleab886
TWO best :
ይሄ ልጅ እየተመቸኝ ነዉ
2024-11-20 08:34:06
24
abi.welelaw
አቢ_ወለላው :
10x copy Linc please
2024-11-04 08:34:05
16
cheritaa6
BitaNiya 2127 :
ከአንድ ቤት ሁለት ዱርዬ I can't😂😂😂😂😂
2024-11-07 08:12:42
56
yoditzelekeethioy
Judy singer :
ቦታ ነው የተቀየረው😅😅😅😅
2024-11-05 12:08:32
18
gebru726
solomon Israel :
ቦታው ነው የተቀየረው በስመአብ ይህ ትውልድ?! 😔☹️😢
2024-11-05 07:54:10
15
mikiyasabrham846
𝑤𝑖𝑧 𝑚𝑖𝑘𝑎 :
ኧረ ያንተስ ከፋ
2024-11-04 18:42:05
10
rayumasweet
ጥንቅሹ መድፈኛዉ :
ላፕ ቶኘ ነው ያወጣው ቦርሳውን ሲከፍት ስልኬ ዘጋ😁
2024-11-04 23:52:56
60
lijamir3
LIJ AMIR :
ቀጣይ አመት ክሬቲቭ አዋርድ ይገበዋል
2025-02-16 13:19:35
5
user3081562900439
ያለም 🌎🥀❤ :
ሳልጠጣ ልውልልህ ነው አላለም😁😁😁😁
2024-11-05 05:10:03
9
betimesay4
ቤተልሄም መሳይ :
ከተማሩ አይቀር እንደዚህ ነው😂
2024-11-07 03:08:19
6
eilas177
ለሁሉም ጊዜ አለው :
የምር ስቂያለሁ😅😅😅
2024-11-04 15:33:54
8
g6338w
g6338 :
ቦታ ነው የተቀየረው 😂😂😂😂
2024-11-04 11:00:04
10
lsak.king
Isak king :
በጠላ የፈመሰ የመጀመሪያው ሰው 🤣🤣
2024-11-04 18:15:07
13
To see more videos from user @abi.welelaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About