@user6crhuz8qga: Replying to @Sebele #wubalem_kedir #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር

Wubalem Kedir
Wubalem Kedir
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 04 November 2024 13:06:28 GMT
246612
20796
269
3941

Music

Download

Comments

aschalewgirma181
AGT :
መርቋት እንድትፀና ፀልዩላት ጡሩ ሀሳብ ስጧት
2024-11-04 15:53:45
75
yemi4693
አብርሃም ፋውንዴሽኑ :
ኦርቶዳክስ መሆን መመረጥ ነው
2024-11-04 14:47:48
47
amenwelela
Amen yena :
ኢየሱስ ሳይሆን ኢየሱስ ጌታ ነዉ በሉ 😳
2024-11-04 15:51:33
5
.jesus.is.saviour1
ኢየሱስን ተቀበሉ JESUS IS SAVIOUR :
አንተማ መች ኢየሱስ አልክ ደቂቃ ሳትቆይ ሙታንን ታሞጋግሳለህ
2024-11-04 16:36:05
6
newa_bl
ነዋ የገብርኤል ልጅ :
መድኃንያለም ከሁላችንም ጋ ይሁን አንቺንም በ እውነተኛ ቤቱ ያፅናሽ
2024-11-04 17:05:52
21
adisumangesha
አናንያ መንገሻ :
ስንቶች ናቸው የሞቱ በሱ ፍቅር ስንት ቄሶች ሙተዋል ባይማኖት የተነሳ ሊቢያ ላይ አሁልቁ ተብለው እንቢ ሲሉ የታረዱ እንኳን ተከታዩን እሱንም ሰቅለዋል ገለዋል እንደማያቁ ይመስላሉ ትምህርቶ የልክ ትምህርት ነው 🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫
2024-11-04 19:11:03
1
mesimesides
mesi ቱቱ 🇪🇹🇬🇧 :
ሰማታት የዚችን ዓለም ጣአም ናቁ ደማቸውንም ሥለ ክርስቶስ አፈሰሱ.. ኦርቶዶክስ ይች ናት ለነፍስ እንጂ ለሥጋ አትመቺም...
2024-12-10 15:13:40
6
muluken83
ጊዜ ጌታ ስትጥል ስታነሳ... :
አይ "ጴንጤ" እየሱስ አምላክ ነው ስንላቸው ጌታ ነው በሉ ይሉናል ከዚህ በላይ ግራ መጋባት አለ?እየሱስ ጌታ ነው ፈጣሪም ነው አምላክም ነው
2024-11-30 10:01:25
6
nuami23453
ደስተኛ :
ተርጋጋ አማንዬ እኔም በቅርቡ ነው የተረዳሁት ክርስቶስን ሲጠሩት በፍርሃትና በማንቀጥቀጥ ነው ለዛ ነው በየ ሜዳው የማታያቸው !! ጌታቸው ስለሆነው ማርያምን የሚወዷት ፣ቅዱስ ምንም የሚወዱት እሺ አሜኑ
2024-12-30 03:36:02
3
dawit.mulugeta.adugna
Rohi Electronics Adama :
3 ዓመት ቀኖና ይዘሽ እምነት ተማሪ 💀 ወጣ ገባ ጠጅ ቤት አይደለም!
2024-11-04 19:06:35
1
lelanegr
አዲስ ፍጥረት :
የprotestant አላማ እናንተን ኢየሱስ ማስባል ነው። በመድረኮቻችሁ ሁሉ ቀስ ቀስ ተረት ጠፍቶ ፣ ስዕላት ጠፍተው ዝማሬው ሁሉ ስለ ኢየሱስ የሚሆንበት ግዜ ቅርብ ነው🥰 ያኔ እኛም እንመጣለን።
2024-11-04 20:44:53
1
feker.eysus.new
feker eysus new :
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ ፡
2024-12-21 05:38:10
0
aklilush
Ake 21 :
ጥሩ ነገርሽ ኦርቶም ሆንሽ Protestant ዋናው ክርስቶስነ መስበክሽ ነው። ልዩነቱ የአለባበስ የሁኔታ ስነስረአትና አምልኮ አንዲሁም በፍቅር የእወነት መሰጠት ነው ትርፍ ነገር አለመፈለግ ነው
2024-11-04 19:37:27
0
user27742795558851
Lidetu Feyisa :
Amen
2024-11-04 16:15:11
1
addisshalom
Addis ልብ :
እርሶ መች ኢየሱስ ብቻ አሉ ሁሉንም ነው አይቅር የሚሉት ተረቱንም አይቀርቦት። ለምሳሌ ምን አሉ ሰንበትን ያከበረ ሲኦል ቢገባ እንኳን አርብ ማታ ከሲኦል ወቶ በገነት እስከ እሁድ ማታ ይቆይና ሰኞ ወደ ሲኦል ይመለሳል😅😅😅ስለዚህ ዝም ይበሉ
2024-11-14 03:40:45
0
tade.deke.solyana
Tade deke solyana :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-01-10 07:36:39
0
ruaddd75
አመለ [ሙሉ ሸዋ] :
ቃለህይወትን ያሰማልን
2026-01-10 07:04:15
0
biniyamkasaye7
singger biniyam kasaye :
🙏🥰🥰🥰
2025-01-09 05:31:45
1
esu0707
Esu melese :
🥰🥰
2024-11-04 18:53:09
1
hayle.maryam64
Hayle Maryam :
🥰
2026-01-11 05:44:02
0
woldie12122
Woldie1212 :
🥰
2026-01-11 00:52:45
0
lissanu8
lissanwork :
🥰
2026-01-17 06:23:34
0
lissanu8
lissanwork :
2026-01-17 06:23:34
0
user45484121038602
user4548412103860 ት ርሲተ :
🙏
2026-01-10 12:51:30
0
To see more videos from user @user6crhuz8qga, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About