@tomlive2024: የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል። ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦ ➡️ በዌብሳይት : https://placement.ethernet.edu.et ➡️ በቴሌግራም : https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል። #fyp #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #fypシ゚ #oromotiktok #viral #school@Musse Solomon
Tom information
Region: ET
Monday 04 November 2024 13:13:39 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @tomlive2024, please go to the Tikwm
homepage.