@ote_bt: 7000 ኮርኪዋች እዮብ መኮንን#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #viral #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok

ote
ote
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 04 November 2024 13:58:29 GMT
5051923
461786
6369
30788

Music

Download

Comments

haymilove16
haymi ye kidye :
እስኪ ለነዚ ልጆች አንዴ ቆም ብለን እናጨብጭብላቸው wowww 👏👏👏👏👏👏👏
2024-11-04 15:33:25
11947
dr.abiy
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon) :
ዋውውውውውውውው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2024-11-04 19:50:14
5698
nati......5
Nati :
ከ 1 ጊዜ በላይ እንዴት ነው like ማድረግ የሚቻለው
2024-11-04 17:00:41
2506
blackii_69
blackii. :
ቆሜ ሳጨበጭብ👏👏 ማዘር ያምካል አላለችኝም😅
2024-11-04 17:28:41
1851
doonka08
D_0_0_N_k_A🕳💯 :
Please tell me song neam 🥰
2024-11-04 19:22:55
673
ote_maed
ote ማዕድ :
እነዚን ልጆች እንደኔ የሚወዳቻው🥰🥰🥰
2024-11-04 14:08:05
921
ashenafikelbessa
Ashenafi Kelbessa :
ዶክተር አብይ የጅማውን ስሩልን
2024-11-05 05:04:19
816
ote_bt
ote :
ቤተሰብ copy link እያደረጋቹ🥰🥰🥰
2024-11-04 14:09:28
1197
.tdf070
ጓልቶም ተጋሩ👩💊no Jesus no life🌑 :
መለሥ ዜናዊን ሳሉት እስኪ የአገር ባለውለታ
2024-11-05 11:40:01
252
abelabela193
Cristiano Ronaldo UR :
ማሪያምን ትለያለቹ 😳👏👏👏👏 እንደኔ ሚያደንቃቸው እና ሚወዳቸው 👍👍🥰
2024-11-04 14:13:05
214
ortodox2015
selam mak :
ለምን በአለም አቀፍ ደረጃ አትወዳደሩም???1ኛ ናችሁ🥰🥰🥰
2024-11-05 04:24:22
43
www.fiker12tiktok.com1
💝የገጠሯ ቤተክርስቲያን ⛪ :
በእግዚአብሔር ''እናታችን ድንግል ማርያምን ሳሉልን?''' 2M
2024-11-04 15:54:25
6
yoni13231
Yona :
እስቲ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን በናታችሁ
2024-11-05 14:31:25
13
leliye5
leli 27 :
የ ጅማዉ ዶክተር አብይ ስሩልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-05 09:11:31
27
danayit_58
𝙳𝚊𝚗𝚞🪽 :
ከ1 በላይ ላይክ እንዴት ነው ሚደረገው 🥰🥰
2024-11-05 04:20:20
6
liyuselam
Liyu :
በአለምአቀፍ ደረጃ ነው ታዋቂ መሆን ያለባችሁ come on guys 10 million ❤እናስገባቸው
2024-11-04 20:32:51
65
user5593412683521
ቢራቢሮ 💙 :
ምን አይነት ጥበብ ምን አይነት ትዕግሥት ነው 👏👏👏
2024-11-05 01:08:34
43
tameete
tameete :
Hachalu bro 🙏🙏🙏
2024-11-05 08:21:00
13
user161067752304
user161067752304 :
ስንት ቀን ፈጀባቹ
2024-11-04 17:08:21
369
ethio_tiktok531
0981544316 መርጌታ መኩሪያ ይደውሉ :
ስራ የላችሉም እንዴ ይሄ ህዝብ እንጀዚህ ለሚለፋ አይሆንም
2024-11-04 16:00:20
637
amen.mak
mesi mak⚡️💝 :
እናንተን አልማድነቅ በጣም ከባድ ነው🥰
2024-11-04 17:24:14
22
gt.teklehaymanot
GT Teklehaymanot :
Oh my God ምን አይነት ጥበብ ነው?😳 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-04 20:00:06
12
banu8016
እኔ ማነኝ :
ከዘረኞች ይሰውረን እደናተ ጥበበኛ ያብዛልን😳
2024-11-05 05:24:13
25
herma_wit
⚓︎ :
በጣም የገረመኝ ይሄን ሁላ ቆርኪ ለመሰብሰብ ስንት ጊዜ እንደፈጀባችሁ ነው 💪😊
2024-11-04 16:26:18
187
keepmesilent5252
Breakup :
ትችላላችሁ ወደ ብር የሚቀየር ሌላም ሞክሩ ታተርፋላችሁ በርቱ
2024-11-05 15:11:26
16
To see more videos from user @ote_bt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About