@yabu170905957728: #ጨርሳችሁ እዩት ታተርፉበታላችሁ ለቃላት መደጋገሞች ይቅርታ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ertreantiktok🇪🇷 #fypシ゚viral #viralvideo

user76866038105
user76866038105
Open In TikTok:
Region: US
Monday 04 November 2024 16:00:27 GMT
603957
45771
3992
12718

Music

Download

Comments

borena123
boren :
መርዳት እንደነዢህ ያሉትን ነው ላይፍ ለሚዘሉ ከምትሰጡ
2024-11-04 18:02:45
482
destaweletetsadek109
desta welete tsadk :
የት ነዉ ያሉት በማርያም እራያ ቆቦ ወስጥ ከሆኑ እኔ ቤት ይቀመጡ
2024-11-04 19:37:45
110
zszesxxdd
@Aisha❤ yefikeraddis :
በሉ ከማልቀስ እንርዳት እናታችንን🥺🥺
2024-11-04 19:55:26
185
mebrahtuwolwalo
mebrahtubeyene0 :
የአማራ ህዝብ በተለይ የሴቶችን ኑሮ. ያሳዝናል በጣም
2024-11-05 11:04:23
217
maki.tsegay2
geni ትግራወይት❤️ :
ይቺ አለም ለአንዱ ሌላ ለአንዱ ሌላ 🥺😢
2024-11-04 19:04:43
82
ubahcishqi
miss sahara :
how can I send clothes to her plz from jigjiga
2024-11-05 16:00:15
128
user8724590118496
ወርቅ አምባ :
የኔ እናት አይ ድንል እመቤቴ ሁሉን ነገር አንችው ሙይላቸው
2024-11-04 17:33:09
103
yodit.ryh
ዮዲት🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬 :
ዘድሮ አይኔ መጥፋአቱ ነወ በማልቀስ የኔ ናአት ስታሳዝን🥺🥺🥺
2024-11-04 16:43:25
59
danyedaddy
ዳናይት :
የኔ ምስኪን💔 እንዴት ነው ልንረዳቸው የምንችለው 🥺
2024-11-05 17:04:48
69
lexua64
lexua😎 :
አዬ አንቺ አለም እኛም እናማርራለንኮ😔
2024-11-05 20:12:45
39
robel_f_
R_o_b_e_l :
እንደው ስለ መድሀኒአለም ስለ ድንግል ማር እባካቹ ለነዚህ የችግር አረንቋ ውስጥ ለሚሰቃዩ ምንም ለማያቁ ህፃናት እና እናቶች ስንል ጦርነት ይብቃን የ እርስ በእርስ ጦርነት አሸናፊ የለው እልቂት እንጂ ጦርነት ትተን ለነዚህ አይነት ወገኖቻችን ብንደርስላቸው ብንረዳቸው እላለሁ‼️ጦርነት ይብቃን‼️
2024-11-04 20:49:34
5
rahl.rcho
Rahel Richo :
የኔ እናት እባክሽ አካውንት ክፈችላቸው እና የቻልነውን እናግዛቸው 😭😭😭
2024-11-05 03:35:16
13
user286945706
samri samri :
መቅረፀ ብቻ ምን ዋጋ አለው መታወቂያ ያውጡላቸውና አካውንት ይከፈትላቸውና ይረዱ
2024-11-04 21:44:59
38
zeddddd38
ሱሱ :
አምስት አስር እንበልና ሁለክፍል ቤት ይስራላቸው😢😢😢
2024-11-04 19:40:03
57
itsmeitsme212me
ተኳሽ ቀዳሽ ☦️ :
እባክሽ የሆነ ነገር እናድርግላቸው በጣም ነው ሚያሳዝኑት
2024-11-05 17:36:44
22
eyob5088
Tilaye wale :
አፈር ልብላ የእኔ እናት!
2024-11-05 17:46:39
16
user2307668139731
Tg @S❤N :
በናትሽ አካውት ክፈችና እንርዳቸው
2024-11-05 16:11:07
12
mulugata56
ወድልጅ አይጣ :
እናትን ተቸግራ ማየት ይከብዳል
2024-11-05 00:11:54
13
gojjam_abebaw
ጎጃም አበባዉ :
እናታችንን መረዳት አለብን
2024-11-04 18:21:15
21
mesti663
❤️🦋 :
በፈጠረሽ ቁጥርሽን ወይም አካውንት😭😭😭
2024-11-04 21:15:52
8
richo.richo538
rahma 🧕⏰⚖️ :
አፍንጫሽ ይዘሽ ነው ልበል ግን እንደዛ አርገሽ
2024-11-05 15:17:17
19
.g8373
ዜድ ሙሀመድ 🤷‍♀️ :
ቤት የአላህ ነዉ የት ናቸዉ እንርዳቸዉ በአላህ
2024-11-04 23:49:38
10
mafi2424
mafitaa⚖️ :
በናትሽ የመቶ ብር ቻሌንጅ ጀምሪላቸው😭😭😭😭😭
2024-11-05 17:58:27
21
kassahun16211
ቀኝ አዝማች :
መሬት ካላቸው ቤት አሰባሰበን እንስራላቸው እባካቹህ እኔ ምችለው አረጋለሁ
2024-11-04 20:16:37
13
awoke.terefe5
(((ቅን ሁን))) :
አይ አገሬ ስቱ በጥጋብ በሚፈነጭባት ሀገር ይች አለምስ በቀረች አስተዛዘበችን
2024-11-04 18:07:08
29
To see more videos from user @yabu170905957728, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About