@merykoo1: Replying to @mdsanowar690 #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #habeshatiktok #foryoupageofficiall #foryoupage❤️❤️ #onthisday #ethiopia

Mery~ Entertainmet🌏🦋
Mery~ Entertainmet🌏🦋
Open In TikTok:
Region: BH
Monday 04 November 2024 16:36:52 GMT
334437
8702
4459
794

Music

Download

Comments

shel5325489122459
sehla :
አንችልጅ ከለቅሶ ዉጭ ሌላ አታዉቂም ምነዉ እንባሽን የገቢ ምንጭ አደረግሽዉ
2024-11-04 20:57:37
120
t532225
Tነኝ ቆለኛዋ.የአህምየ ሸጋ እህት :
ከፊልተሩ የዝንቦቹ ማሽቃበጥ😳😳😳😳😳
2024-11-04 17:32:09
94
sade.love
بنت محمد :
አበሳ ሲያረጅ የዝብ መጫወቻ ይሆናል ሲባል አላምንም ነበር ዛሬ አመኩ 😅😅😅😅
2024-11-04 17:26:29
60
mita69859
H የሮቢቷ❤✅ :
በጣም ነው እደ የቀማችሽ😂😂😂😂😂😂
2024-11-04 17:33:38
60
tihtna133
Tihtna ጎንደሬዋ🇪🇹🇦🇪🦋 :
ይች ልጅ ግን በሽታ ልታመጣ ነው በራሷ አረ በማሪያም አታልቅሽ💔💔💔
2024-11-04 16:40:29
56
mune0682
Queen🤍👸 :
ወንድም ቢኖርሽ ጥሩ ነበር ቀለጣጥሞ ያስቀምጥሽ ነበር🤣ምኒቱ ናት
2024-11-05 05:28:09
52
yyy766b
Gነኝ የመድሀኒያለምልጂ💔😭💒✝️🙏💚💛❤️ :
የሚገርመኝ እናቶቻቸሁ ምን ይላሉ😂😂😂😂😂
2024-11-04 17:04:35
46
jaefer_ethio_media
owner :
ዝም ያለ ነጻ ወጣ ብለዋል ረሱል (ሰ.አ.ወ)
2024-11-05 08:39:03
42
user126701632262
የዛ ጀግና ሴት ልጅ ❣️ :
ባክሽ ለወንድ ልጅ ማልቀስ ድሮ ቀረ 😏
2024-11-04 17:37:26
41
hayu1097
🇸🇩hayu🇪🇹🖤 :
የዝንቦቹ ውለታ አለብሽ😁😁😁😁
2024-11-04 19:16:54
33
s.n4238
S ነኝ የ N ናፋቂ♥ :
ኧረ ተደበቂ 2017 ለወድ ማልቀስ ትተናል የነሡ ተራነው😂😂😂😂
2024-11-04 17:50:48
31
hawa.tadesse6
🇦🇪Ⓗ💫የቦረናዋ🧕 ልኑር እዳመሌ💖 :
የህድ አክተር የምትመስል የነበረችዉ ይችናት እዴ አይ ፍልተር🧐🤔🤔🤔🤔
2024-11-04 17:03:20
27
mahmudindris
mahmude የወለጋው :
ሰሞኑን አርፈን ነበር ማነው የለቀቀብን 😁😁😁
2024-11-04 18:57:57
23
qas_elu19
Elu official🧚‍♀️ :
ዘንድሮ ተበጠበጥን እኮ እረ ተው እኛ የራሳችን ኑሩ ያጨለለን ህዝብ ነን😭
2024-11-04 19:23:09
23
user93754084
zuzu የኮቻዋ :
ጉድ እንድህ እየተባለ ነው ይቱብ የሚሰራው አይል 😁😁😁
2024-11-04 17:23:23
19
reh4238
Rehana 🦋 :
ዝቦቹን እሽ በያቸዉ ንፍርቅ ካልፈለገሽስ 😳😏😏
2024-11-04 17:17:15
15
ffh979
ሠሚራ ኡስማን :
😳ዝንቦቹ ምንድነው ሚያሽቃብጡት🤣🤣🤣
2024-11-04 17:51:19
14
ssss806222
"Alhamdulilah🕋🕌💗🌹" :
በጣም እያለቀሰች ነው እንዴ 😁😁😁😁😁😁
2024-11-04 22:24:00
11
user84839898812928
ነገን ስለማታውቅ ክፉ አትሁን :
ማልቀሱን አልቅሽ ግን ፊልተር ተጠቀሚ በናትሽ
2024-11-04 17:41:00
11
amira.quuen
🦋𝕞𝕪 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧❤️‍🩹 :
ወይኔ ወንድ እንደጠፋ ዛሬ አወኩኝ ሁሌ እኝኝ😳😅
2024-11-04 21:41:09
9
To see more videos from user @merykoo1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About