@fishhaile: መመረጥ ❤️ #orthodox #fyp #viral #fish_haile

Fish Haile
Fish Haile
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 05 November 2024 08:24:54 GMT
1934698
302811
4616
22816

Music

Download

Comments

mamen196423
yaya :
ተው ጌታ ሆይ ለኔም ልብ ስጠኝ 😳😳😳
2024-11-05 10:26:46
5144
user78113425574585
wud yemariyam leje :
የምር ቃል የለኝም እመቤቴ ታሳድግህ
2024-11-05 12:40:06
2566
bezuworkalemayehu
bezuworkalemayehu :
ጌተታ ሆይ ልጅ ስጠኝና እንዲሀ ህ በቤትህ ለሳድገው
2024-11-05 13:42:24
404
temu.320
Teሙ :
ምን አይነት መታደል እና መመረቅ ነው ፈጣሪ ከወላጆችህ ጋር ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-11-05 09:20:55
828
lebi.lebi67
ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ ከኔ ተማሩ :
የቤተሰብ አስተዳደግ ይወስነዋል
2024-11-05 12:05:44
647
asni0910
asni0910 :
መድሀኒያለም በሞገሱ ያሳድግህ ከቤቱ እንዳያወጣህ አሜን
2024-11-05 13:03:21
459
nebiyu.neba0
Nebiyu Neba :
እናት አባት ሲመርቅህ እደዚ አይነት ልጅ ይሰጥሀል ።
2024-11-05 14:47:05
149
elu5240
Elu🦋🦋 :
ዉይ መመረጥ ኡፍ ቤተሠቦቹ መደነቅ አለባቸዉ በእዉነት😳🥰🥰
2024-11-05 17:44:26
131
elshu1223445689990
Elsha :
ጴንጤ በ 500 አመት ያልገባውን ምስጢር ይሄ ልጅ በ5 አመቱ ገባው
2024-11-09 07:07:49
15
minta49948
menta :
ኡፍ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ልጅ
2024-11-05 12:34:57
6
kibromabrham56
kibromabrham56 :
ያሳድግህ
2024-11-05 18:12:05
6
amelegold
amele :
የኔ ጎበዝ ልጅ እድግ እድግ በልልልልልልኝ
2024-11-06 11:01:15
6
firehiwot12wndmu
free :
እግዚአብሔር ያሳድግህ
2024-11-06 07:42:47
6
zenebechchane
Zenebech Chane :
መድሀኒአለም ለእኔም ልጅ ስጠኝና በቤትህ ላሳድግ
2024-11-06 05:13:31
6
jaja46677
ጃ :
ከደጁ ያሳድግህ ለክህነት ያብቃህ
2024-11-05 14:47:00
62
avalon_3313
Yeshi :
አይ መባረክ። ደስ ሲል የኔ አንበሳ🥰🥰🥰🥰
2024-11-05 19:32:57
5
dagi1817
brethyfun155 :
የኔ ማር እድግ በል ከቤቱ አያዉጣህ በጥበቡ ያሳድግህ🙏🙏🙏
2024-11-20 14:34:33
7
endalemaw.fente
index :
ለኛም እደዚህአይነት ህፃን ያድለን መድሀኒያአለም
2024-11-05 22:00:51
15
kida_yegeter_lij
Kida Yegeter Lij :
የልጅነቴ አምላክ ወዴት አለህ?!!!!!!!!
2024-11-05 19:15:36
23
ayal48ww
ድንግልማርያምእናቴ 🙏⛪🙏💚❤💛 :
እድግ በልልኝ 🥰🥰🥰🥰
2024-11-06 19:52:39
5
https.t.meabushgarage
ተ :
በስማም በቤቱ ያፅናህ ያሳድግህ የኔ አባት🥰🥰🥰
2024-11-06 02:44:25
12
yahewe_baba
tare :
አሁን እኔም ክርስትያን ነኝ? 🤭🤭🤭 በቤቱ ያሳድገህ
2024-11-06 10:17:19
24
batisfa19
😍ነኚ yanicew21 bica🙏⛪️ :
ምን 😳ብየ ልካምት🤲ኢደግ🥰 በቤቱ ያፂናህ
2024-11-09 14:54:05
5
tgtg7285
tgtg :
መመረጥ መታደል ::
2024-11-06 02:00:38
5
musemuse_2
musa :
እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግህ
2024-11-05 13:15:42
79
To see more videos from user @fishhaile, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About