@mr.misgana: #ጠበቃ#መሬት#ካርታ#ይዞታ#ህግ#ፍርድቤት #ቤት

ጠበቃ 👨‍⚖️MISGANA
ጠበቃ 👨‍⚖️MISGANA
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 05 November 2024 12:16:50 GMT
223097
6423
102
1439

Music

Download

Comments

feyuti4eya
Feyuti4 :
What a lesson! Wow Misge👏
2024-11-05 20:11:52
0
user92453003908660dimond
adame :
good
2024-11-10 08:57:56
0
user40472418730613
user40472418730613 :
Misge the Great! keep creating awareness!
2024-11-05 20:25:28
0
zewdu297
zewdu :
perfact
2024-11-05 18:45:59
1
mikmery
God mykingdom :
keep up🥰
2024-12-02 23:41:45
0
user5599362525678
Ramex Tik Tok 78 :
thank
2024-11-07 20:36:58
0
ardubilalalhabesha1
ardunejash :
መሬት መግዛትም መሸጥም ካልተቻለ መሬት የሌለው ሰው ቤት መስራት የሚችለው በምን መንገድ ነው።
2024-11-14 15:36:02
7
masreshaaa
masre :
አንተ ደግሞ እንዲህ በላቸውና ጭራሽ ከሃገር ያሶጡና
2024-11-30 15:33:56
8
ethiopeace79
Ethiopeace79 :
ዘንድሮ ሸገር_አ°አ ላይ በፈጣሪ አምላክ እንጂ በካርታ & ፕላን ምንም መተማመንም ሆነ መመካት አይቻልም !!!
2024-11-06 23:28:20
7
abayali5835
Abay Ali :
እና እኛ ጠንቋይ እንቀልብ መንግስት አጣርቶ ሕጋዊ አድርጎ ካስተላለፈልኝ በሁዋላ እምነት ክህደት ታሪክ ወዘተ ዝባዝብኬ እያሉ ሊበሉን የሚሞክሩን ህግን እንደፈለጉ የሚጠቀሙ ሰወች ጋር በጠመንጃ አፈሙዝ እንነጋገራለን አለቀ።
2024-11-07 12:53:22
5
tsegazz
Green :
እና እንዴት ትገበያያለህ... ከመግዛትህ በፊት የይዞታውን አመጣጥ ልታጣራ ነው...መብት የፈጠረው አካል ይህን ኃላፊነት ካልወሰደ ማን ሊወስድ ነው
2024-12-03 17:11:48
1
user5730973259694
እንዳለ ፍቃዱ :
ይኤ አዋጅ የጨረቃ ቤትን ያካትታል
2024-12-02 08:27:28
1
dawud.ali4
dawud ali :
ሀዳ አአ ለምን ካርታ እያላቸው ፈረሰባቸው ????
2024-11-30 10:59:17
1
onedayalldreamtrue
oneday :
ለጨረቃስ🙄
2024-11-30 21:43:49
0
brukmekonen53
238 :
አባት እባክህን ስልክህን አስቀምጥልኝ እየተከታተልኩህ ነበር ወድሜ
2024-11-26 13:57:47
2
estif2d
Estifo Estifo :
ለምሳሌ አንድ ሰው ቦታውን ተሞዳምዶም ይሁን በሀገወጥ መንገድ ያግኘው እኔ ሰገዛው ህጋዊነቱ አረ፣ጋ፣ግጬ ነው የምገዛው።የሚመለከተው የመንግስት አካላት ህጋዊነቱን አረጋግጬ ገዝቼ ቤቱ ያንተ አይደለም እንዴት ልባል እችላለው??
2024-11-05 12:57:00
3
mesay.tesfaye8
mesay tesfaye :
መሬቱ ከ 100 አመት በላይ ያንተ ነዉ።ይሁን እና መሬቱን ግብር እንዳገብር ለአመታቴ ቆይ ነገ ከነገ ወዲያ ወዘተ ከ20 አመት በላይ እንዳገብር አድርገዉ መሬቱ የመንግስት ነዉ ወዘተ እያሉ እየተጫወቱብን ነበር ተባረክልኝ።
2024-11-06 03:51:54
1
alem.shewa
samri love :
አታወዛግበን ባክህ😳
2024-12-01 18:17:42
4
dagimabera217
dagim abera :
ስራ ስትፈቱ ህዝብን ለመመዝበር ህግን እንደፈለጋችሁ ትተረትሩበታላችሁ!
2024-12-02 13:15:49
1
filliseabshiryassin
Fillise Abshir Yassi :
tikikil enem yemakew tarik a.
2024-12-01 17:43:32
1
rasforever2
Ras Forever :
የምክር ለማግኘት አድራሻህን በምን ማግኘት ይቻላል??
2024-11-06 15:29:37
2
jhoni_ayele
jhoni_ayele :
አንተ አጨቅጭቀን አቦ የማን ሪል ስቴት ጠበቃ ነህ
2024-12-01 02:34:59
1
user8027351370841
ፈታ ሀቢብ :
እና ከርታ ለምን ይሰጠል
2024-11-30 14:15:05
1
haftom.belay41
haftom belay :
ለከብት እርባታ ተብሎ የተሰጠኝ 500ሜ/ካሬ ኣለኝ ለሶስት ነው የተሰጠን እና ግብር ላካሬ 4(ኣራት ብር)ለወር ሲባዛ የኣምስት ኣመት ክፈል ተብያለሁ የተሰጠሁት 2012 ነው በስራ ላይ ኣላዋልኩቱም ቤት ኣለው ተጠቃልሎ ብሩ በዛብኝ ብከፍለው ወደ እኛ ሊዘዋወር ይችላል ወይ? በስንት ኣመት?
2024-11-19 14:12:37
1
bura01213
Bruk :
ዘንድሮ የህግ ባለሙያዎች የሚሰማቹ የለም በተለይ በመሬት ጉዳይ መንግስት መሥማት የሚፈልግ አይደለም ፍትሀዊነትም የለችም
2024-11-14 14:13:06
1
To see more videos from user @mr.misgana, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About