@visitethiopiaa: Ethiopian Africa's First A350-1000 Air Bus #airlines #ethiopianairlines #Ethiopian #airline #africanairlines #Ethiopian #ethiopia #habesha #travelethiopia #africa #african #flyethiopian

Visit Ethiopia
Visit Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 05 November 2024 14:40:51 GMT
395890
8340
134
574

Music

Download

Comments

michael_david32
Michael David :
አብይ እንዴት እኔ ላብረው አላለም 😁😂
2024-11-05 17:53:18
93
sami3847120192379
sami :
ሊሸጠው ነው ሲሉ ገዝቶ አሳያቸው
2024-11-05 18:54:24
58
mesgecentury
mesge century 444 :
ኪኪኪ የምበላው የለህ ቆመህ ፕሌን ትመርቃለህ ኪኪኪ😂😂😂😁😁
2024-11-06 03:55:09
7
abrhamgoshu
ayichu zewdie :
ብንሠራው ግን ምን ልንሆን ነው? ስለገዛነው እንደዚህ ከሆንን። ይልቅ አንዱን ነገር እንኳን መስራት ባለመቻላችን ሊቆጨን አይገባም? ደስታው ልክ ቢኖረው ጥሩ ነው።
2024-11-05 16:47:29
2
besufekad141
besufekad :
እድለኛው ካፒቴን ማን ነው ያበረረው?
2024-11-05 17:08:06
10
bedane.paulos
Bedane Paulos :
እግዚአብሔር ሆይ እንዲህ በአድስ ነገር ስታስበን ደስ ይለናል ሀገራችንን አስባት
2024-11-05 17:06:34
3
seenaabirbir
Pure ❤️ heart :
በጆን ዳንኤል እልህ ተገዛ በሉ ደሞ 😂🤣
2024-11-05 21:40:48
6
hayderolik
hayder mentiyaw :
123 ይቀራል
2024-11-05 17:50:52
2
birabiro464
su 🌳🌳 :
my ET 🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-05 16:40:07
3
melkhailu
zimjo :
ለህዝቡ እንጀራ አይሆን መቼስ ምስኪን ህዝብ ከንሮ ውድነቱ በባሰ ደሞዝ እኳን ተጨመረ ተብሎ ሆዱን ሲያጮሁት ሰብተው ወፍ የለም እነ መብራት ሀይል ቴሌ ትራንስፖርት ህዝቡን መግፈፍ ቀጥለዋል
2024-11-06 04:01:24
1
etile.19
etile.19(የመነኗ) :
የሲቨል አየር መንገድን በአየር ሀይል መሪ የምታስተዳድ ብቸኛ ሀገር ይሄ ውርደት እና በአቨሽን ህግ ወንጀል የሆነ የሲቪል ኦውሮፕላን ሚሊተሪ እንዲያመላልስ የተገደደበት የጦር መሳሪያ እንዲጭን የሆነበት ነውር የማይፈሩ
2024-11-05 20:26:08
5
aberhetgirmay
aberhet girmay :
ስንት ነው የምትጭነው በጣም ደሰ ይላል🥰🥰🥰
2024-11-06 08:20:08
3
mekuye21
ሁሉን ቻይ :
ካፒቴን ይልማ መርዳሳ አበረረ በሉ ደሞ ቀጥላቹ
2024-11-06 03:55:12
2
ba737380
can :
we are so proud
2024-11-06 12:28:31
4
atiktokuser_0
YOU :
አንወርድም የሄዳል በለህ አአ አንዴ የጫንከን
2024-11-05 19:21:37
4
eyeruszewge2gmail.com7
Eyerus zwege :
የአገር ኩራት ዶር አብይ ብሩክ ነህ
2024-11-08 16:51:02
1
paty2024mu
paty2024mu :
Great 🇪🇹
2024-11-05 21:04:08
2
henok1268
henok 123 :
congra 👏👏👏
2024-11-05 21:14:24
2
addisabeba79
@addisabeba79 :
wow congratulations Ethiopian airlines 💚💛❤✈️✈️✈️✈️
2024-12-01 12:46:34
1
sami61763
sami :
my 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
2024-11-06 04:33:59
2
hayu.love.hayu.se
HAYU LOVE HAYU SEEWT :
ይመችህ አብይአህመድ አሳየው እየደረደርክ አንበሳ ተጨማሪ ገና እናያለን
2024-11-06 04:04:17
1
jab1g
jabez emy :
አብራሪው ማን ነው
2024-11-05 19:20:31
1
taitusdiablos
Taitus Diablos Santos :
fly high
2024-11-05 16:31:11
2
user7616749327818hasen
Hasen Mohamedzen :
🥰🥰congra
2024-11-05 21:30:49
1
hopepharma1
hope :
በአብይ ዘመን ስንት ነገር አየን አቦ?
2024-11-05 20:34:36
1
To see more videos from user @visitethiopiaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About