Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@finding721: ..... #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #orthodox #viral #ኢትዮጵያ
ኬልቅያስ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 05 November 2024 16:48:20 GMT
71174
5988
239
824
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.63MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.63MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ዘሊቦ369 :
ከተመረጠ ሠው በቀር ሌላ ሠው አጠገቡ መድረሥ አይችልም
2024-11-07 04:34:52
16
kayamo :
ሲጀመር ፅላት ዘሙሴ ትግራይ አደለም ያለችዉ ዝዋይ ነዉ አንብቡ ...😁😁
2024-11-07 08:44:44
8
getachewtegegne17 :
እንኳን ሊሰርቁ አጠገቡም መድረስ አይችሉም
2024-11-05 19:51:04
192
እውነት ከእምነት :
አማራ ሊሰርቅ አስቦ ነበር ዘር አልቦ ህሊና ቆፎ የሆነ ጥርቅም አማራ
2024-11-06 11:44:54
51
ሁሉም ያልፋል :
ልትሰረቅ አትችልም!ለምን ቢባል አንደኛ ነገር እንዳልከው ማንም የመንካት ዓቅም ያለው የለም።ሁለተኛ የት በምን እንደምትቀመጥ አደለም ሰላይ እዛ ያሉ አገልጋዮች ራሱ አያውቁም።በጣም ረቂቅና ህቡዕ በሆነ ቦታ ነው ምተቀመጠው።
2024-11-06 18:55:30
29
Meron :
አልተሰረቀም አመሳስለው ሰርተውት ነው ምክንያቱም ሀሳዊው መሲን ሊያነግሱ ስለፈለጉ ነው
2024-11-07 00:22:45
25
እድል Habetamu :
እግዚአብሔር አሳልፎ አይስጠን እንጂ ማንም ሊነካት አቅሙ የለውም
2024-11-06 21:09:59
12
Miko :
Tigrayen Eko KING NACHEW
2024-11-06 17:56:59
7
Meaza Gebrehiwet :
ኣንተ ልጅ በጣም ነው የምወድህ ጠቃሚ መረጃ ሁሌ ታቀርባለህ🥰
2024-11-06 15:43:22
7
Lovely man :
ፀላተ ሙሴ ሰው ስለፈለገ ብቻ የምትወሰድ አይደለችም።
2024-11-07 15:04:43
7
jollyውABEX :
ሲጀመር የተሰወረችው ገና ድሮ ነው አክሱም የለችም
2024-11-06 08:30:08
5
ሰንፔር :
ጽላቱ የሰው ጥበቃ ሚያስፈልገው አይደለም ሲጀመር በሰው ጥበብና ኃይልም እንዳሻው ሊያደርገው የሚችልም የለም የት ቦታ መኖር መቀመጥ እንዳለበት የሚወስነው ባለቤቱ እግዚአብሔር ነው
2024-11-05 21:29:45
4
jks black serval :
ሲጀመር ፅላተ ሙሴ አክሱም ፂወን ላይ አይደለም ያለችው
2024-11-06 06:54:24
4
luliya gb :
ሲጀመር ከአጠገቡ አይደርሱም
2024-11-08 15:23:08
4
ሴም :
ዘመኑ አመተ ምህረት ነው አባቴ አይቀስፍ የማይታየው ስለሌለ ነው
2024-11-10 13:15:53
2
NAHI 2 COLD🥶 :
ሻዕቢያ ለመውሰድ ሞክሮ ነበር ነገር ግን የ አክሱም ወጣት አስቆማቸው ከዛ ሻዕብያ ደሞ 800 ወጣት ገደለ
2024-11-07 05:44:26
2
ወጽድቅኒ ታግእዘክሙ :
1000 beley ethiopia be axum gedelech
2024-11-06 19:41:29
2
......... :
ትግሪ ምን አለባት ሽጣው ነው
2024-11-06 09:04:23
2
ሃይላይ ተኣምራት :
ቢሞኩሩት እንካን ይቀዝፋችዋል
2024-11-08 16:59:03
2
mariyan 0607 :
የጽዮን ታቦት ማንም ልሰርቀው አይችልም ምክንያቱም 🙏 ብዙ ተማራመራዎች ወደ ኢትዮጵያ ወደ ትግራይ ክልል መጥተው የትኛው ቤተ ክርስቲያን ላይ ፈልጎ አትቷል መጨረሻቸው ሞት ነው
2024-11-06 07:56:16
2
gostgrov :
ታቦተ ፂዬን ጉንዳ ጉንዶ ማርያም ነች
2024-11-06 07:36:25
2
filmon :
የትም አይገኝም አንጨነቅም
2024-11-13 22:58:27
2
Nathaniel :
ከጅምሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሙሴ ጽላት የለም 🤣🤣🤣😂😂😂
2024-11-10 11:23:03
1
user1728181184623 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአምላካችን የእግዚ አብ ሔር የህግጋቱና የቃሉ ማደሪያ የሆነችው ታቦተ ፅዎን አንተ ከገለፅከው የቀረ ፅላቷ ባለችበት ቦታ እና የሀገሪቱን ህዝብ ሊጠብቅ እሷ ባለችበት ሀገር የፍጥረታት ሀለቃ ቅዱስ ሚካኤል አለ
2024-11-17 17:27:12
1
ቃሉ ለአብ :
ኦዛ ነው
2024-11-22 08:57:47
1
Serki’s 🙏❤️ :
አይችሉማ አደለም መስረቅ አጠገቡም አያስደርሳቸውም ወንድሜ
2024-11-07 20:52:00
1
ርግበ ኖህ :
ኦዛ
2024-11-12 17:33:50
1
Eyob :
የእናትክ ባሊ አረከው እንዴ ማንም የሚያነሳው😂😂😂😂
2024-11-08 05:11:29
1
ኄራኒ :
ሁሉንም ነገር ማወቅ አይጠበቅብንም። የት እንዳለም መንገር አያስፈልግም። ሲደበቅ በምክንያት ነውና።
2024-11-07 20:33:08
1
ፍፁም :
ይናፍቃቸዋል ዋጋተከፍሎባታልንጂ ማንም ኣያገኛትም
2024-11-15 11:56:29
1
shebaw negin :
#ha
2024-11-07 20:23:33
1
️ ራስ :
ወደድክም ጠላክም ትግራይ የሀይማኖት አድባር ነች ነጃሺ እና የሙሴ ፅላት✍️❣️
2024-11-10 10:17:25
1
kuche191 :
ኦዛ
2024-11-07 19:19:12
1
ሰላም :
በመሳርያ አይጠበቅም በመፈስቁድስ ጥበቃ ነወ
2024-11-14 05:26:51
1
የመዝሙር ጠብታ :
ኦዛ
2024-11-07 07:41:21
1
zemareyam Ayele :
ኦዛን
2024-11-07 08:20:21
1
ታዳኤል የቅዱስ አግናጥዮስና የሰማዕቷ ልጅ :
አንድ ሰው ነውኮ የሚጠብቃት ወዳጄ
2024-11-13 07:35:46
1
ANTU⌚️ :
ኦዛ ነው የሚለው ኣዛ አይደለም😏
2024-11-09 01:21:48
1
pop sisco :
ውሸት ነዉ ኣልተሰረቀችም
2024-11-08 19:36:14
1
ግድሚ ዳ ፅዮን :
1210 የሞቱ እኮ ፅለት ለመጠበቅ ነው።
2024-11-05 18:39:49
1
Mahi :
ኣስባቹ ነበር ግን ድንግል ማርያም ቤትዋ ኣታስደፈርም ሞክሩትእና ታኣምርዋ ታይታላቹ እ መቼም ቢሆን ኣጠገቡዋ ኣትደርስም ምድረ ጥርቅምቃም ኣክሱመይ ዓዲ ፅላተ ሙሴ ህዝቡኪ እና በሪ ደግኣፈትኪ ቡጥቡኪ ሃልውያ 🙏🙏🙏
2024-11-30 18:57:26
1
Dagmawi A (1) :
እቃ መሰላቸው እንዴ ቀድሞ ነገር ጽላተ ሙሴ አክሱም ናት እንዴ አወ በዘልማድ ይባላል ግን እውነታው ጣና ቄርቆስ ተድባበ ማርያም አክሱም ጺወን መርጦ ለማርያም በነዚህ አንዱ ገዳም ትገኛለች አባቶቻችን ብልሆች ናቸው
2024-11-06 08:48:52
1
Aelik :
🤣😂እንዴት ከናተ አመለጠ
2024-11-06 22:37:01
1
meklitkiki995 :
ሲያምራቸው ይቅር
2024-11-08 06:24:01
1
ቅዱስ ሚካኤል ልብሰ ተክህኖ :
ካርቶን አደረከው እንዴ ማንም አንስቶት ሚሄደው
2024-11-08 06:07:46
1
MILLI More :
እንካን ልትሰረቅ የት እንዳለች የሚያዉቅ ኣንድን ሰው ነው
2024-11-26 16:39:43
1
መቅረዝ :
ዖዛ ብለህ አንብብ
2024-11-09 11:30:55
1
ሊነጋ ሲል :
ፅላተ ሙሴ ተሰርቋል ብለው ሀሰት ነው ሚዘግቡት ምክንያቱም ትክክለኛው መረጃ ያለው ለዚህ ሚስጥር የበቁ አባቶች ጋር ብቻ ነው ነገር ግን እነሱ እንደዚህ ብለው ሚዘግቡት የሰለሞን ቤተ መቅደስ ከገነቡ በዋላ ፅላቱን እንዳገኙ አርገው የሀሳዊውን መሲህ መንገድ ለመጥረግ፣ለማበጀት አቅደው ነው።👍
2024-11-09 21:44:13
0
saba.G.k :
east new.menkat.aychelom.
2024-11-09 07:10:27
0
. :
አስቦ የሄደ ራሱ ሳይደርስ ይቀሰፋል
2024-11-12 04:41:25
0
💪Alex 💪 :
ስጀመር ማንም ልወሰደው ኣችልም የት እዳለ ስለማይታወቅ በተመረጡ ከልጅነታቸው ተነጥለው ኖው የምያድጉት
2024-11-09 21:10:52
0
To see more videos from user @finding721, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@fabioteruel Deus está preparando algo maravilhoso para sua vida, e tudo aquilo que hoje parece impossível será transformado em vitória; comente amém se você acredita. #palavrafabioteruel #oracao
Finally I came back edit diva!||cc:@2000slegend y shake:@henrys son ||#gohstinx #fyp #cady #cadyheron #cadymeangirls
E viết thiệp hồng tên e thì đúng nhưng tại sao sai tên anh hả #minhthaibinh #minhthaibinh1
Eigentlich wollte ich nur meine Lieblingsschokolade von Wedel kaufen. 🍫 Stattdessen habe ich einen dieser Momente erlebt, die einem noch lange im Kopf bleiben. Als ich etwas verloren vor dem Regal stand, hat mich eine Frau angesprochen und mir geholfen. Nachdem ich ihr erklärt hatte, dass ich kein Polnisch spreche, hat sie sofort auf Englisch weitergeredet. Wir haben uns noch eine Weile unterhalten und sie hat mir erzählt, dass ihre Tochter in Berlin lebt, verheiratet ist und glücklich ist. Zum Abschied hat sie mich einfach in den Arm genommen. Ein paar Minuten später wollte mir sogar noch eine weitere Frau im Supermarkt helfen. Natürlich kann ich daraus nicht auf ein ganzes Land schließen. Aber genau solche kleinen Begegnungen sind der Grund, warum ich mich in Polen jedes Mal unglaublich willkommen fühle. Solche Momente erinnern mich daran, wie viel ein freundliches Wort oder eine kleine Geste bei einem fremden Menschen bewirken können. Habt ihr auf Reisen auch schon einmal eine Begegnung erlebt, die euch völlig unerwartet berührt hat? ❤️ @E.Wedel #unerwartet #wedel #polen #adventure #menschen
It's a new kind of war. In the “kill zone” of Ukraine, surveillance and attack drones swarm the skies, hunting anything that moves. Our immersive reconstruction will take you deep into the kill zone, a strip of land about 20 miles wide in some places that straddles the line of contact. In this hellscape, buildings lie in ruins and trees are shredded. #ukraine #killzone #russiaukrainewar #russia #military
لا تئولوا دلوعة حئي 🫦🔥💜💜💜 #فستان_العيد #رمضان #معالي_لاين #اكسبلور #foryou
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy