@ephrem9g_2: ሃጥያት ለካህን ወይስ ለአግዚአብሔር #ቀሲስ_መንግስቱ_የናቴ_ልጅ #ephrem9g #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ #ethiopian_tik_tok

🇪 🇵 🇭 🇷 🇪 🇲  ✝️⛪🛐
🇪 🇵 🇭 🇷 🇪 🇲  ✝️⛪🛐
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 05 November 2024 17:26:01 GMT
1310831
167136
1870
23309

Music

Download

Comments

teferi120
beki :
እርግጠኛ ነኝ እንኚ አባት ኦርቶዶክስ አይደሉም
2024-11-10 08:55:08
85
user43689971
SaintSaved :
እንደዚህ አይነት መምህር ኦርቶዶክስ አላት?😳
2024-11-17 06:48:43
190
abrsha93
abrsh ye ማርያም :
ለንስሃ ያብቃን
2024-11-06 04:16:29
1245
muhee.kedir8
reyan kedir :
እኚ አባት ግን እስከ ዛሬ ዬት ነበሩ ግን?
2024-11-16 07:08:30
840
habesha.321
Jemal ethio :
ኦርቶዶክስ ግን ስንት አይነት ነው
2024-11-06 09:44:52
313
mh3240
ኢናርያ one love :
አባታችን ለረጅም እድሜ ይስጥዎ
2024-11-06 05:38:41
520
yohalos
ዮሐንስ :
የበደልኩት ጌታን ምናዘዘው ለጌታ
2024-11-06 15:09:31
16
user2350633563662
አብዲዬ :
ሙስሊም ነኝ ግን አባታችን ትምህርት ደስ ይለኛል
2024-11-21 18:48:24
14
yefikrmad
አንተ ያልከው ይሁን :
1000 ዓመት ኑሩልኝ አባታለም
2024-11-06 04:57:08
142
judyy__143
Judith ♡ :
እውነት ነው እግዚአብሔር ሀጥያታችንን ያውቃል ነገር ግን ፈጣሪያችንን ስለምንፈራ ነው ለካህን ምንናገረው ። አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-08 07:43:40
26
user5197672381910
AXUMITE Borders :
አላህ ሂዳያ ይስጣቸው🙏🙏🙏 :: ትልቅ የ እምነት መሰረት አላቸው
2024-11-17 05:04:07
26
letarikabebe1
le2..... :
ለካ ብዙ ጴንጤ ኮሜንት ላይ የሚዘባርቁብን የተባለውን ሳይሰሙ ነው። ይሄው ዛሬ አረጋገጥኩ
2024-11-07 20:26:36
5
fikir776
Haney :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰
2024-11-05 18:54:49
37
mikiyas.danal
Miko ♌ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2024-11-07 16:55:38
6
sintagezehagne
sintagezehagne :
ኰመንት ሰጪዉዎች አድምጡ እንጂ
2024-11-06 16:47:54
18
user2783169797577
ኢየሱስ ዋስትናዬ :
ፀጋው ይብዛልዎት አባቴ
2024-11-06 16:51:53
14
.1944730
ጅራ 💙 :
እኚህአባት፡🥰🥰🥰🙏🙏ስወዳቸው
2024-11-05 18:15:15
104
row_36
kikundi☠️☠️ :
እባካችሁ አትቸኩሉ ጨረሳችሁ ስሙት
2024-11-09 06:56:50
9
kidu_martinh
KIDUS🇪🇹🇧🇷 :
🥰🥰🥰🥰ተዋህዶ እምነቴ ድንግል ማርያም እናቴ መድኃንያለም አባቴ
2024-11-06 16:54:13
16
teg.wale
Teg Wale :
መቼ እስከመጨረሻ ሰማችሁት የጴንጤን ስራ ነው እያፈረሱ ያሉት አባታችን ክበሩ🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-06 17:53:27
25
ashenafe.tadele
Ashenafe Tadele :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰
2024-11-05 19:00:25
24
user2129043753696
ክወግሕ ዶ ይኽውን :
ቓል ሂውት ያሰማልን
2024-11-07 02:45:14
6
damekefyalew2
dame kfyalew :
የኔ አባት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
2024-11-06 05:02:41
11
romeawel
Rome Awel :
ምናለ እንደርሶ ሌሎችም የኦርቴ ሰባኪዎች እንደዚህ ቢሰብኩ
2024-11-06 17:40:06
19
kuzibiruk4
Biruk :
ትክክል ሁሌም የኔ ጥያቄ ነበር ጥያቄ ተመልሶልኛል🤝🙏🙏🙏
2024-11-06 13:03:44
14
To see more videos from user @ephrem9g_2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About