@heyitsliv444: Morning ootd 🧡🍵 #OOTD #pajamas #MomsofTikTok #momtok #momlife #toddlersoftiktok #pumpingmom #youngmom

Olivia *ੈ✩‧₊˚
Olivia *ੈ✩‧₊˚
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 06 November 2024 15:37:34 GMT
1372
15
2
0

Music

Download

Comments

_faithxful
_faithxful :
i wanna become a pj set girl cause i love this so much
2024-11-07 22:42:36
1
To see more videos from user @heyitsliv444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

“ዛሬ ሸፍነህ፥ ለእሳት እንዳትሰጠኝ በኋላ ገላልጠህ”! አባ-ሼህ ሲራጅ ቀኜ ከ1908-1993 ኑረዋል። የሕይዎታቸው ተክል የወረሂበኖ ፍሬ፣ የጎንደር ምጣኔ፣ የ“ቆላ-ድባ” ጌጥ። መጢቅ ሊቅ። ልምልም መምህር። በኹለንተና ዕውቀት የከበሩ፣ በእስላም ክርስቲያኑ የታፈሩ፣ ለመንፈሣቸው አስደምም የተቸሩ፣ ባለግርማ ጸሐፊና ገጣሚ ነበሩ።  በምንፍስናም የወዙ ናቸው። ምላሳቸው ማር ያስቀምጣል፣ ብዙ አያወጉም። ለሥጋ እሾት ነቅተው አይተጉም። ነቢዩ ሙሐመድን ቢወድዱም፣ ለለበጣ ድንከራ አያደሉም። ለዚክር አይናጠቡም፣ ጫትን ቁብ አድርገው አይበረታቱም። ለ40 ዓመታት - ሌሊት አልተኙም፣ ቀን የእንቅልፍ እርም አላወጡም።  መታ ያለ የእግር ጉዞ እየፈጠሩ በቁም ይተኛሉ። ሠርክ ውዱእ ሲያደርጉ ተቀምጠው ለአመል ታኽል ያሸልባሉ። ሌሊት ይዘክራሉ። ቁርአን ያጠናሉ። በብዙ ያለቅሳሉ። የዘወትር የለቅሷቸው ሰበብ ልብ ይሰርቃል። ህሊናን ይሰብቃል። በስንኝ ሲገልጹት፦              “እንደባህር ማሽላ ዛሬ ሽፍን አርገህ               ለእሳት እንዳትሰጠኝ በኋላ ገላልጠህ፥” ይላሉ።  የጽድቅ ድባብ በሰፈነበት ማንነታቸው አይኩራሩም። ‹‹(ጻድቅ፡ ትሁት የመሰልኹት)አላህ ሸፋፍኖ ይዞኝ ነው›› ይላሉ እንዲያውም። በዚያም አይርጋጉም። ‹‹ነገ አላህ ይኽንን ገበና ገላልጦ ለእሳት ቢሰጠኝስ?›› ይሰጋሉ። እንዲህም ይማጸናሉ፦             “እዋርካ ጎራ ስር ሆኖ ያንጎራጉራል              መድረሻ የለለው ሲራጅ ቀኜ 'ሚባል              ቂብላው ኋላው ቀኝ ግራው ጠፍቶታል              ወንጀሉ ቢበዛ አብሽር ባይ ታርዟል              አላህ ያንተን እዝነት ይቀላውጥሃል፥”  በገሀዳዊ የጽድቅ ገቢሮት የገነኑት ሼህ ሲራጅ - በትህትና ጸጋ ይሸሸጋሉ። በግዘፍ የአምልኮ ማህደር ተሰይመው እየኖሩ፣ አምልኳቸውን አሳግተው የአላህን ቸርነት ያበልጣሉ። ደጋጎች እንዲሁ ነበሩ። ኸይር ስራቸውን አብዝቶ ይቀበላቸው!!! (ምስል፦ አባ ሼህ ሲራጅ ከቤተሰብ አባል ጋር) #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #islamic_video #fypシ゚ #viralvideo #copilink @hayat ጫሊ @ZAHİD🫥 @Ismail ሀጂ መሀመድ ራፊኢ 🌙 @Sh Abdlwehab صلو على النبي @ለይላ 💚ወረባቦ🕌📿

About