@3teda: እናቴ_አትሙቺ #እናቴ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #እናት_ለዘላለም_ትኑር #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #viral_video #እናቴ_ልዩ_ናት_በማንም_አልተካት #videos

tëdã@aki
tëdã@aki
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 08 November 2024 17:58:27 GMT
5411832
163496
3555
14677

Music

Download

Comments

tedd763
Teddy :
በዝች ህፃን ላይ እንደዚህ አይነት ቀልድ በጣም ያማል!!!😭😭
2024-11-09 06:37:54
985
afomiya6872
Hana Terefe :
እኔ ልጨነቅልሽ የኔ ውድ
2024-11-08 18:40:55
1170
promisepk1
Promise.pk :
አንተ ይሄን ኮሜንት የምታነበው ልጅ እናትህ ሺህ ዓመት ትኑርልህህ🥰🥰🥰
2024-11-17 21:04:00
636
bamrika1
الحمدالله منهج اسلفية 📚🎧 :
ወላሂ ሳላቀው እባዬ ፈሰሰ 🥰🥰🥰🥰 እናት ሺ አመት ትኑር
2026-01-22 21:26:25
14
user36885090030421
ሞት እያለ ክፋት✌️💪💪💪💪🥋🥋🥋🥋🥋 :
አቦ ተውና አስደነገጣቹኝ ማሪምን
2024-11-08 18:27:14
257
saba.bekele4
የንፋስ መውጫዋ ❤️❤️❤️ :
ውይ እናት በምን ቃል ትገለፃለች በቃ አልችልም
2024-11-09 06:27:06
154
user1428801823340
ማሜ የጭረቻው መብረቅ :
እናትህ እናትሽ ሽአመት ትኑርልህ ትኑርልሽ
2024-11-10 02:30:37
92
emuya12340
rozi love❤❤❤❤❤😘 :
እኔን ጭንቅ ይበለኝ እናት እትሙት ሺህ እመት ትኑር😳
2024-11-09 03:07:24
102
weldebrhan.nigus
የተዉነዉ እንጂ የረሳነኖው የለም 💖💖💖 :
እናታቹ 1000 ኣመት ትኑር
2024-11-09 03:30:18
92
kiflom79
kiflom79 :
ደንቆሮ አንዲህ አይደረግም
2024-11-09 16:26:13
22
kidi161924
kidi161924🇪🇹🇪🇹 :
ምን ሆነሺ ነው በናትሺ ጭካኔሺ
2024-11-14 19:09:16
11
sellam205
✝️ :
እናት እናት አሏት ስሟን አሳንሰዉ ሰማይና ምድርየምታክለዉንሰዉ
2024-11-09 19:50:50
17
elsiruth11
Elsi Ruth :
በስመአም ምነዉ በናትሽ አስደነገጠችኝ እኮ
2024-11-09 07:22:51
10
user32003957831291
@mekdi :
ምን ጭካኔ ነው
2024-11-08 21:03:46
10
tg_nails_and_eyelashes
Tg nails and eyelashs :
ኡፍ እኔ ልጨነቅ 🥰🥰
2024-11-09 07:00:10
8
user6614600938134
tata malta :
እናት ለዘላለም ትኑር!!!!!!!!!!!!@
2024-11-12 15:54:28
6
biruke.143
biruke yelastaw,143🇪🇹🇪🇹 :
ጩጨዋየ እደጊልኝ
2024-11-10 04:18:10
6
hweni1
ሐወኒ :
ያረቢ አማናህን ልጆቼን ሳላሳድግህ አትግደለኝ 🥺
2024-11-09 06:59:24
7
bebaye2
𝑚𝑖𝑠𝑔𝑎𝑛𝑎 :
የኔናት🤔❤ተዉ ልጆች ጋር እንደዚህ አይነት ነገር አታድርጉ
2024-11-09 17:49:52
14
.1932108
kebe marr 19 :
😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰yene,wud,alichakum
2024-11-09 05:24:19
11
user25119154795q6
የላሥታው መብረቅ የንጉሶቹ ዘር :
የኔማር 🥰🥰🥰🥰
2024-11-09 03:11:12
13
natan15101
natan15101 :
እመቤቴን እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እኔ ልጨነቅልሽ እባክ እንዲ አታድርጉ ልጆችላይ
2024-11-09 11:37:21
45
user6870205270964
ሞሳ ሰይድ :
ክክክውውው ነው ያልኩኝ ምን አይነት ነሽ ??
2024-11-09 12:52:23
12
shegezasinshaw
shegezasineshaw :
እኔኮ እውነት መስሎኝ እንዴት እንደደነገጥሁ
2024-11-09 18:27:59
9
kabinezewide
ye silase lij negn :
እማ ሁፍፍፍፍፍ እኔ ልጨነቅ። ምነው ምታስጨኒቂያት
2024-11-09 04:57:14
5
To see more videos from user @3teda, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About