@kiruandbetty: እናቴ 🥺🥹🥰🥰 #kiruandbetty #kirubae #couple #mom #fyp

kirubae
kirubae
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 09 November 2024 10:04:57 GMT
1876667
154474
3053
2617

Music

Download

Comments

user4244811619573
እሙቲ✨ :
እናት እንዳለው ሰው ግን እድለኛ አለ?
2024-11-09 10:11:52
5129
capitain143
ናፈቀችኝ እናቴ 🧊 :
እሽ አናት የሌለኝስ ተይ አታስለቅሽን
2024-11-09 19:05:05
344
amharawita
@HelenAmharawita 💚💛❤ :
እናት እኮ ቤታቺንን ነው የሚያሞቁልን በያሉበት ይጠብቅልን የኛ ወርቅ እናቶች 🥰
2024-11-09 10:11:36
902
benadentalclinic.tiktok
Dr. Wondatir(Bena)🦷 :
እንኳን በሰላም መጡ🥰
2024-11-09 10:07:04
504
selamyihun05
lio selam :
በሰላም ተገላግለሽ መታረሻሽ ያድርግልሽ ማርያም በሰላም ትፍታሽ🥰
2024-11-09 10:21:25
467
redi23097
redi# :
እናት እያላቹ ውለዱ እህቶቼ😍
2024-11-09 10:18:45
306
kalkidanmamuya
ነገረኛዋ ሴት ነኝ😎 :
የኔ አለች😢 እርግዝናዬን💔 ማታውቅ ምትረግመኝ በታናሽ ወንድሜ ምታሰድበኝ ብር ካላኩላት
2024-11-13 02:34:09
2
hiwi.raf
hiwinat :
ድንግል ማርያም የጭንቅ አማላጇ በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ።
2024-11-09 11:28:53
123
fasika.m
Chuchaye :
Enat yalew sew minim yamribetal....you are really lucky.
2024-11-09 17:10:30
18
.bro.man8
@ ዲ/ን በሱፍቃድ :
እናት እኮ ልዩ ናት እባካችሁ እናት ካላችሁ ተንከባከቧቸው🙏🥰🥰🥰🥰
2024-11-11 17:17:21
2
freketema
freketema :
ታድለሽ ምነው እናቴ ብትኖር
2024-11-09 10:37:12
54
user5639182547426
Yonas Alemu :
እሙዬ እሚለዩ እናት ናቸው እድሜአቸውን ያርዝምልን!!!!😘
2024-11-19 21:35:03
1
tizita.wubet3
Tt🦋🦋 :
ታድለሺ ማርያምን በጣም ይከፈኛል እናት ሳይ አንችም ፈጣሪ በሰላም የልጂሺ እናት ያርግሺ የኔ ቆንጆ
2024-11-09 10:14:22
59
hira.yedengel.leje
የላኤል እናት💪 :
ለምን ሆድ ታስብሽናለሽ እኛ እናት የሌለንስ ተይ በማርያም🥺🥺
2024-11-10 11:26:39
51
ummoumer
Noor :
የወሎ እናት እኮ ስፔሻል ናቸው 💓💓💓
2024-11-09 16:50:45
11
user1094814383040
ማያ :
ጥሩነው ደሰይላል ግን ሁሉን ነገራቹን አይን አታሰበሉ ባይነኝ ሸሸግ ደበቅ ማለት ነው የሚያዋጣው ይሄ ምክሬ ነው
2024-11-09 16:29:58
13
mulu941
mulu @03@19 :
ayy metadel ye 4 wore erguz negn gn manim yelegnem kahunu chankognel 😭😭😭😭
2024-11-09 15:01:42
41
elizabethtesfay1
liza. 22 :
ታድለሸ አይ እናት ቋጥራ እኮ አትጠግብም ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልሸ የኔ ፍልቅልቅ '
2024-11-20 08:37:17
2
jovanijovata1
Jovani :
እኔ ሚገርመኝ ግን እንዳለክ እያወቀች ቤትክ ሙሉ ሆኖ ግን አታምንም ሆዷ አይችልም🤔 እናቴ ግን ከምንድነው የሰራሽ 🥹 ደክሞኝ የ እናቴን ድምፅ ስሰማ ሁሉም ነገር ፀጥ ይላል ታድዬ 🥺🙏
2024-11-09 18:01:57
2
el_shama_826
ኤልሻማ :
ለኔም እናቴ ናት ያኑርልኝ እስከለዘለአለም🥰🥰🥰🥰
2024-11-10 18:55:36
1
liyadire1
ሊያ ቦንዳ :
እኔ እናቴን ካጣሗት 24አመት አለፈ ሁሌም ሐዘኗ ለኔ እንደ አዲስ ነው 😢😢😢 እናት ያላቹ ነፍ አመት ይኑሩላቹ አቦ
2024-11-19 14:55:26
1
zuzu0050dudu
Dudu ሁሉ አማረሽ 🤦‍♀️🆘🦁 :
ፈጣሪ ያኑርልሸ🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-09 11:04:42
4
fareha983
Gifty Jelan :
يا رب اجعل عمر امي طويلة وحميحا من عين الشر والحسد السعلك يا رب العالمين عمرآ طويلة ،ورزقآ باسط ،وعملآ متقبل يا الله أمين يا رب العالمين ❤️ 🤲
2024-11-20 12:29:28
3
user4845886113219
ወይኗ :
እናት በዚህ ምድር አምሳያ የላትም ማን እንደስዋ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ይስጣቸዉ
2024-11-10 18:20:36
2
To see more videos from user @kiruandbetty, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About