@miko.music1: ኤፍሬም ስዩም - ድምጽ አልባ ፊደላት ፀጉሩን አንጨብሮ ፂሙን አጎፍሮ ጥግ ተቀምጦ ለሚታየኝ ወጣት ሂድና ታዘዘው ስጠው አንድ ድራፍት ቅዳለት ደብል ጂን ሃሳቡን ይርሳበት በፂሙ መጎፈር በፀጉሩ መንጨብረር ቁጥር ፈታ በሚል በግንባሩ መስመር ይታየኛል ቋንቃ ይታየኛል ነገር እዛም ከጨለማው ብቸኝነት ውጧት ሲጋራዋን ይዛ ለቆመችው ወጣት ሂድና ታዘዛት የሚጠጣ ስጣት ምጋ በተፋችው በጭሶቹ መሃል ሴትነት ሲበደል እህትነት ሲጣል እናትነት ሲጎድል ይታየኛል ቋንቃ ይታየኛል ፊደል #ኤፍሬምስዩም #ግጥም #ግጥምለምትወዱ #ግጥም_በግጥም #ግጥም_ሲጥም #ethiopianmusic #habshamusic #90s #zetnawochu #zefen_music #musiclyrics #habshatiktok #ዘጠናዎች #ሙዚቃህይወቴ #slowedsongs #song #ethiopiansong #ethiopianmusic🎶🇪🇹🎵 #ethiopianmusiclyrics #fyp #foryou #ethiopian_tik_tok #lovemusic @🎼Musiclyrics 🎶 @✨🅰️𝗔𝗯𝗿𝗮𝗵𝗮𝗺🅱️✨ @fiyorii getachew @🎵 𝗠𝗜𝗞𝗢 𝗠𝗨𝗦𝗜𝗖 🎵 @🎵 𝗠𝗜𝗞𝗢 𝗠𝗨𝗦𝗜𝗖 🎵 @🎵 𝗠𝗜𝗞𝗢 𝗠𝗨𝗦𝗜𝗖 🎵
🎵 ᗰIKO ᗰᑌSIᑕ 🎵
Region: ET
Saturday 09 November 2024 16:05:24 GMT
Music
Download
Comments
Abi ✍️ :
ግጥም የምትወዱ የኔን ገፅ ጎብኙ✍️
2024-11-09 21:11:16
88
Tsega Belay ♍ :
ጭራሽ ሸምድጄዋለው😔
2024-11-10 21:02:34
55
Triple C :
wow 👏👏🫡
2024-11-09 19:52:56
4
selam-m :
ኤፍሬም በጣም የምወደው ገጣሚ
2024-11-10 14:19:11
11
የሙዚቃ ግጥም ፀሐፊ ነኝ ❗ :
የግጥም አፍቃሪ የሆንኩት በምክንያት ነዉ ።(ቅዳለት ደብል ጅን ሐሳቡን ይርሳበት)👈😥
2024-11-11 07:47:26
8
ልጂ እያሱ :
የሚገርምነዉ ፈጣሪይባርክህ
2024-12-05 20:06:41
3
Wendafrash Seyid Yirga :
ምጋ በተፋችሁ .....
ይታይኛል ቋንቋ ...
2024-11-13 05:43:58
8
Marda tsegaye :
ትዝታ ዘ ኤፍሬም ስዩም ወደኋላ መለሰኝ
2024-11-09 19:01:10
8
ባኒ ባኒ :
ስትመቸኝ
2025-05-29 18:25:31
3
Tiru :
ጥበብ እንዲ ነው ለካ😍😍😍
2024-11-11 07:39:02
3
Madingo Mandefro :
pls 22222
2024-11-30 09:38:47
2
S.P🦋 :
Ephrem is the best🥰🥰🥰🥰
2024-12-30 10:41:11
3
Lij Teda Man :
wow
2024-11-21 11:48:05
2
Ýordi A. :
yordia.21 follow me ☺️☺️☺️
2024-11-11 22:04:39
2
ቢኒ የ ሳንጃው 23 :
ጀግናየ የልቤሰዉ
2024-12-05 18:28:07
2
Nunuሻ :
እና እኔን ወዴት ሂጂ ነው ምትሉኝ
2024-12-02 18:47:38
2
YG :
like
2024-12-14 18:53:06
1
Don :
Lerejim Gize Adamichewalew 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2024-11-10 08:37:01
2
ashe man :
waw🥰
2024-11-10 16:03:41
1
ab man :
ኤፊ ግጥሞቹ በጣም ጥልቅ የዘመኔ ...
2025-01-03 20:22:28
1
Abyot Telahun :
ኤፍሬም ስዩም
2024-11-12 10:45:15
1
seni :
ዋው🥰🥰🥰
2024-11-09 21:17:11
1
Ab :
eni bicha negn gn yihen eyesemaw sint amet ytemesketkut🥺
2024-11-13 19:08:57
1
ghost :
እባካችሁ አደንዛዥ ዕፅ ሳትጠቀሙ እንዳትሞቱ 🙏
2024-11-12 18:13:23
1
ናቱራ :
ዝም በል ይሉህ ነበር ዝም በል 😡😡😡😡😡😡😂😂😂😂
2024-11-09 21:27:41
0
To see more videos from user @miko.music1, please go to the Tikwm
homepage.