@_raaygomes_:

_Raay Gomes_
_Raay Gomes_
Open In TikTok:
Region: BR
Saturday 09 November 2024 16:05:51 GMT
910
103
4
1

Music

Download

Comments

user8774885892717
Ivanildo :
🥰
2024-11-24 13:15:39
0
moiss09555
Moisés 🙏 :
🙏👑
2026-03-14 11:16:03
0
kevinven7
KEVEN :
era dentro
2024-11-10 11:51:20
0
jos.everton.santo
José Everton Santos :
🎄
2024-12-20 15:46:01
0
To see more videos from user @_raaygomes_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#duetwith #በምስራቅ ጎጃም ደባይ ጥላት ግን ወረዳ በደረሰ የመድፍ ጥቃት በመኗሪያ ቤት የነበሩ ንፁሐን ሕይወታቸውን አጡ። ቅዳሜ ሐምሌ 11/2018 ዓ.ም ================================== በደባይ ጠላት ግን ወረዳ ደብረ እየሱስ ታዳጊ ከተማ በደረሰ የመድፍ ድብደባ ሰራዊት በውቀት የተባለችው የ19 ዓመት ወጣት ህይወቷ ሲያልፍ ታናሽ ወንድሟ አማን በውቀት ከባድ ቁስለኛ ሁኗል። እናታቸው ወ/ሮ እታገኝ ገደፋው እና ጎረቢታቸው የ79 አመቷ መነኩሴ እንዲሁ ከባድ ቁስለኛ ሲሆኑ የ13 ዓመቱ ታዳጊ አብርሃም ጌታቸው በጨዋታ ላይ እያለ ቆስሎ ክሊኒክ ገብቷል። በዕለተ ቅዳሜ ከ10 ቀበሌ በላይ ህዝብ በአንድ አደባባይ በሚውልበት የገበያ ቀን በደብር ከተማ የመከላከያ የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር በደባይ ጥላት ግን ወረዳ በህዝብ ላይ በከፈተው ተኩስ የንፁሐንን ህይወት ቀጥፏል። ከቁይ ከተማ  ደብረ እየሱስ ታዳጊ ከተማ የንፁሐን መኖሪያ በሆኑ መንደሮች ላይ በአስወነጨፈው መድፍ መኗሪያ ቤቶች ወድመዋል። አዲስ ትውልድ ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

About