@jenet3004: #balthazar #foryoupage #ethiopian_tik_tok

ጀነት እንገናኝ በጎ አድራጎት ማህበር
ጀነት እንገናኝ በጎ አድራጎት ማህበር
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 10 November 2024 07:19:51 GMT
546382
10784
301
841

Music

Download

Comments

dreamai_4570
"Dream Ai" :
የጀግናው የጀኔራል ሸህ ሀሰን ከረሙ ሀገር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-10 09:59:13
90
yasin08564
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ :
ከድሬደዋ በየት በኩል ነው በአላህ🥰🥰🥰🥰
2024-11-10 12:32:19
5
ahmednuru52
Manjus :
ጁንታን አሩን ያበሉት ጀግኖች ሀገር ነው
2024-11-10 10:54:14
35
endalelegese10
Endale Legese :
እኔ እሩቅ ነኝ ግን ድሬ ሮቃን በሼህ ሀሰን ከረሙ ነው ያወቅዃት ጀግና
2024-11-12 13:28:34
1
tsegeshcom
በላይ፡ሰው፡ :
ወሎወች፡ፍቅር፡ናቸውስወዳቸው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-12 14:17:00
1
arone2998
Arone :
በዝና አቃታለሁ
2024-11-12 18:55:39
1
zuz13621
LiJZUZ :
አባቴን ያጣሁበት ባታ
2024-11-10 15:54:01
5
tesfa974
ዘ-ሚካኤል :
አማራን ለመውጋት ከመንግስት ትጥቅ ተቀበላችሁ አማራ ብቻውን አይጠፋም ተያይዘን እጠፋለን በቆፈራችሁት ጉድጓድ ትገባላችሁ
2024-11-11 16:40:20
1
ahmed.wol8
@A. H. W :
ድሬ ሮቃ ሲባል ትዝ እሚለኝ ያው ሸህ አሠን ናቸው የጁንታው መዳኒት
2024-11-10 18:00:43
20
nebilfans
🆃🆃🅼 :
ተያያዥ ናቸዉ በዘር በባሀል አንድ ሚያደርጋቸዉ ነገር አለ
2024-11-12 05:16:36
2
sigam.boy
ወበሺሪል ሷቢሪን :
ድሬሮቃበሰሜንወሎበሃብሩወረዳስርየምትገኝቀበሌስትሆን የአፋርጎረቤትነችየጭፍራእናየእዋወረዳአጎራባቺእንዲሁምየጀግናውሃሠንከረሙሃገርእናየንግድማእከልነች፡፡
2024-11-10 23:45:47
2
radiyamo248
Radiya :
አጎቴ ዋጋ የከፈለባት ሀገር
2024-11-12 08:23:54
2
ruffa.aden
روفا ادن :
ጀግንነት በምላስ ሳይሆን በተግባር የሚኖርባት ሀገር። ክቡር ጄነረራል ሸኽ ሀሰን ከረሙ 🙏🙏
2024-11-10 14:05:18
7
www.tiktok.comq28
adiss :
2013-2014 ምናምን ብቻ ከባድ ጦርነት ከባድ የተራሮች አቀማመጥ ተዋጋን አይገልፀዉም አይ የሰዉ ልጅ እንደቅጠል የረገፈባት ምድር በስማም መትረፌን ሳስበዉ ፈጣሪዬን አመሰገንሁ🙏🙏
2024-11-12 13:06:59
2
shimesis1
እመንጅ አትፍራ⛪ :
ማሻ አሏህ የቀራሁበት መሥጂዲ አየሁት በጣም አመሠግናለሁ በጣም የምወዳት ሀገር ናት አይይይይ ትልቁ መሥጂዲ አልተሠራም ነበር እኔ ስቀራ ሣለ
2024-11-13 18:48:45
4
msad313
ሞ SAD :
2014 ትዝታዬ ጁንታ ጋር
2024-11-10 14:44:37
6
user8137391537722
user8137391537722 :
እዳቃት፡ያረገኘ፡ሸህ፡ሀሰን፡ከረሙ፡ነው
2024-11-10 11:24:42
2
khedjaa
NEWAL101112 :
ጀግናውአባታችንሸህሀሰንከረሙረጅምእድሜይስጥልን
2024-11-10 18:03:12
7
etiois
" ሰው እንኹን!! :
የቆለኞወች ሰፈር የዋህና ገራገር ህዝብ ያለባት ስወዳቸኮ ግን 2ወር ተቀምጫለሁ
2024-11-12 10:33:21
1
susu_________ferdos1
𝑺𝑼𝑺𝑼 𝑸𝑼𝑬𝑬𝑵🥀🥰🥀🤫 :
ሲታምር🥰🥰
2024-11-11 17:44:06
1
b656016
ኪያ የቀበጧ አፍቃሪ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ :
ተራራው እልህ አስጨራሽ ስንት ጀግኖች የከፈልንበት ቦታ
2024-11-11 05:46:51
3
i.will.never.give64
ቀጭን ሰያ :
ዉቧ ድሬሎቃ አዬ 2013 2014 ትዝታ
2024-11-12 07:24:08
1
eremyase.tesefa
Eremyase Tesefa :
ጭፍራ ድሬሩቃ ሀራ
2024-11-11 02:41:45
1
fitawrari23
ባለ አገሩ :
የጀግኖቹ ሀገር ድሬ
2024-11-12 12:42:05
1
yonas1254
Yonas jima :
በደንብ ነው የማውቃት ከትውልድ ቦታየ በላይ
2024-11-12 16:47:58
1
To see more videos from user @jenet3004, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About