@musictube369: 𝑅𝑒𝓅𝑜𝓈𝓉💚 አካውንቴ ተመቷል🥺 𝙌𝙪𝙚𝙚𝙣 of pop music in Ethiopia. 𝙰𝚂𝚃𝙴𝚁 𝙰𝚆𝙴𝙺𝙴👸 She is one of the most popular/recognizable personalities in the country, and her music is adored by millions of Ethiopians. She released more than 23 albums so far. #fyp #nostalgia #musictube369 #habeshatiktok
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱️🅴
Region: ET
Sunday 10 November 2024 20:57:55 GMT
Music
Download
Comments
Miler Furniture :
አስቱን ከኔ በላይ ሚወዳት ሰው ካለ እጣላዋለው 😂🥰🥰
2024-11-11 06:46:18
157
M.N.I.M :
🥰 U sparked me again my 'Teenage-Blossom' vibe of 1993. I dedicate it 2 my Beza🙏
2024-11-11 10:45:00
5
Deru :
ምን ጉድ ነህ ከታች እስከላይ ሰመሁት የሚወድቅ የለም አመሰግናሁ
2025-06-06 20:38:03
2
Addis Gezahegn :
በነገራችን ላይ ይህ ዘፈንሲወጣ የኒውዮርክ መንትያ ህንፃ በሽብርተኞች የወደመበት ነበር
2024-11-14 15:46:47
16
juli-1319 :
የለም አ እንዲህ የሚዘፈንለት አሰቱ😃😃😃😄😄
2024-11-13 18:13:19
8
Spencer :
አበጋዝ የምንግዜም ምርጥ አቀናባሪ
2025-01-07 16:29:08
2
አብረሀምከማልአረቅጥቤነምይርውሪ :
1000
2024-11-14 06:39:44
4
Remedan kerim :
በግዜው 12ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ፣1993 ክረምት ነበረና ውጤት እስምንሰማ ዘና ብለን ያሳለፍንበት ወቅት ነበረ🥰
2024-12-12 16:50:10
2
MICKEY🦂 :
አሪፍ ስራ ነው እንደዚህ የግጥምና ዜማ ደራሲው የአቀናባሪው ስም ስፃፍ ደስ ይላል 🙏
2024-11-11 06:15:17
35
ማሂ :
ስሟ ብቻ ብራንድ ❤አስቱ
2024-11-15 17:27:52
6
zazo :
wow
2024-11-11 16:15:50
3
ድንቅ_ድንች :
ይሄን ድምፅ በዚህ ዘመን እናደንቀው ነበረ?
2024-11-12 16:53:35
4
wude800 :
1994 ለእንቁጣጣሽ ተቀወጠበት።አስቱካ🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-11 08:17:01
5
Zelalem Getnet :
አመሰግናለዉ ዉድ ቤተሰቦቸ ኑሩልኝ 🙏🙏
2024-11-14 20:32:55
3
gebeyehu alemayehu :
የዚህ ዘፈን ግጥም እና ዜማ የለላ ሰው ነበረ ምመስለኝ አስቴር አንዴኛ እኮ ናት
2024-11-11 11:03:07
8
Habtamu Mulualem :
በሃሳብ ወደ ልጅነቴ ተመለስሁ
2024-11-11 06:41:15
9
hana :
በትዝታ ሄድኩ
2024-11-11 09:51:44
7
melketsadik manaye :
on adrgln save endihon
2024-11-11 06:13:01
6
"🅳𝒊𝒏𝒆𝒚 🅷𝒂𝒍𝒂𝒍"🇵🇱🦋 :
እኔ ላገባ ነው🥰
2024-11-11 14:33:26
7
deju093 sss :
እውነትም ታውቃለች አስቱካ🤯
2024-11-11 10:57:40
4
user2622891557158 :
ውይይይይይይይይይይይ
2024-11-16 16:07:18
2
ayumgirma :
አይዞህ በረታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-12 14:57:12
2
famzyyy :
ይሄ አካውንት በራሱ ስኳር ነው
2024-12-09 09:47:11
2
Tg Abebe :
nice music 🎶
2024-11-11 11:57:20
3
አሜን አማኑኤል :
የኔ ማር
2025-01-09 12:36:41
1
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.