@franklinluisqquenta:

Franklin
Franklin
Open In TikTok:
Region: PE
Monday 11 November 2024 18:27:24 GMT
24488
283
2
181

Music

Download

Comments

To see more videos from user @franklinluisqquenta, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰላጣ @Melegna መለኛ  ልዩ ፈጢራ  ፈጢራውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች መጠን እና አይነት  የዛሬው ፈጢራ ለ2 ሰው በቂ ነው በዛ አድርጋችሁ ለማዘጋጀት ከፈለጋችሁ የግብዓት መጠኑን ከፍ ማድረግ ይኖርባቹሃል  የግብዓት መጠን እና አይነት  - 1 እንቁላል  - 1 ቁንጥር ጨው  - 2 የሾርባ ማንኪያ ወተት (እንቁላሉን ለስለስ ለማድረግ ያግዛቹሃል) - 300ግራም የፉርኖ ዱቄት  - 1 የቡና ማንኪያ ጨው  - ግማሽ የቡናማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር  - 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት  - ግማሽ ኩባያ የሞቀ ውሃ  ውሃውን በአንዴ ከመጨመር ይልቅ ትንሽ ትንሽ እየጨመራችሁ በሹካው ካያያዛችሁ በኃላ በእጅ ማቡካት  ሊጥ አዘገጃጀት  - ዱቄቱ ላይ ግብዓቶቹን ከጨመራችሁ በኃላ ከ10-15 ደቂቃ በደንብ ማቡካት  ሊጡ የሚደርቅባችሁ ከሆነ እጃችሁን ሙቅ ውሃ ውስጥ እየነከራችሁ ላላ ማድረግ  - የመጀመሪያውን ዙር ካቦካችሁ በኃላ የኳስ ቅርፅ አሲዛችሁ ከድናችሁ ከ10-15 ደቂቃ ያህል ማሳረፍ  - በምትፈልጉት ቅርፅ መዳመጫ (ጥበብ በሌለው ጠርሙስ) በቀጭንኑ መዳመጥ  - ዘይት ወይም የቀለጠ የገበታ ቂቤ ለውሶ በቀጭኑ ጠቅልሎ መልሶ በክብ ቅርፅ መጠቅለል  - ለ20 ደቂቃ ያህል ከድኖ ማሳረፍ እና መልሶ መዳመጥ  - ከጠረጴዛው ጋር እንዳይጠባበቅ ዱቄት መነስነስ እንዳይዘነጋ  ተጨማሪ ግብዓቶች ማስገባት ለምትፈልጉ  - ከእንቁላሉ ጋር ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት ፣ ቃሪያ እና ቲማቲም መጨመር ይቻላል  ማባያ  - ትኩስ መጠጦች  - ማር  - እርጎ #fyp #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok #amharatiktok

About