@megdelazerf: "ሁሉን ነገር ካስተዋሉት ይገርማል። የኑሮ ትንሽ የለውም። እዛ የወደቀች ሳር አስገራሚ ናት፤ ወፍ ለቅሞ ጎጆ ይሰራባታል..... ጠዋት እዚህ ፀሀይ ስሞቅ የቆረጥኩት የአውራ ጣቴ ጥፍር ለስንት ጉንዳን እራት ይሆናል? ባላርስም አበላሁ ማለት አይደል

Mekdi🤴
Mekdi🤴
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 11 November 2024 18:30:29 GMT
11264
535
13
32

Music

Download

Comments

itsmeyo20
itsmeyo :
yhen metshaf tnant mata jemrewalew ithink arif yimeslal🤔
2024-11-12 04:11:30
1
gebrem16
🅖 ዘኪዳና :
keep it up sharing such like things ....
2024-12-28 18:59:11
1
user8598888367170
16 :
ሸንኮራ 3ማንነት አለው። አንጓ፣መለልታ፣መረቅ
2024-12-13 17:21:04
1
salu.salu95
Salu Salu(ሳለ አምላክ) :
ተባረኪ እና አላዛር መቸም ከዓዕምሮየ ሊወጡ ያልቻሉ ካራክተር ። አዳም ይችላል👌👌👌
2024-12-04 10:35:40
1
user6136962601687
ኦሳይረስ :
አዳም እረታ ድንቅ ደራሲ የኢትዮጵያን ያኖኖረ ዘየ በደንብ አሳይቶናል ማህበረሰብ እሚኖረውን ኑሮ ለልፅልናል ሀይምሮው ይባረክ
2024-11-26 20:15:54
1
user9678606100041
ናቱራሀ :
አሪፍ መፀሀፍ ነው ቀይ ወጥ ግን እዚ መፃሀፍ ላይ ይበዛል 🤣🤣🤣🤣🤣
2025-01-07 19:28:22
0
gebrem16
🅖 ዘኪዳና :
መጽሐፍ hard copy ብታውሰኝ 🙏🙏🙏
2024-12-28 18:59:53
0
yared9077
yared :
አንቺ ልጅ ግን
2024-11-15 15:09:50
0
bbe0323
bbe0323 :
❤❤❤
2024-12-28 09:12:54
0
katalinadiary
katalina🧚🏻‍♀ :
🥰
2024-11-15 15:53:15
0
esabebelay
እሳቤበላይ :
አዳም
2024-11-12 01:30:03
1
To see more videos from user @megdelazerf, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About