@biniam_shumye: የእሁድና ሰኞ ከመጽሐፍት አለም (ቁ. 2)

Biniam Shumye
Biniam Shumye
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 12 November 2024 14:47:34 GMT
184892
8971
259
1542

Music

Download

Comments

dav4865
D A V :
ድሮ ወያኔ ሳይመጣ ኢቲዮጵያዊነት ሳይሞት በፊት
2024-11-15 19:00:11
5
gmikadamtie
gebremikaldamto :
ድሮ ከመሞታችን በፊት
2024-11-12 19:37:45
85
samsonykb
SAMSON Y.K.B :
ስሜቱን መግለጽ የሚከብደኝ እኔ ብቻ ነኝ?
2024-11-12 20:05:04
140
solomon_dawitt
sol :
የቤት ስራ አለመስራቴን የሚያስታውሰኝ
2024-11-12 18:56:09
91
dannydan032
Danny dan :
✌️😔
2026-07-02 21:07:44
0
kenenisamdhanit
Kenenisa Mdhanit :
ሳቤላ እና ዣንቫልዣ መቼም የማይረሱ
2024-11-13 22:23:20
36
mynobel2
ናንዬ♏️ :
ግን አሁን አለን?እኖርን ነው?የምር?😏
2024-11-14 09:23:10
23
yonimagnchartajr
ፋፊ ኬኳ :
እምባዬ አልቆም አለ😭😭😭😭 አባቴን አስታወሰኝ ነፍስ ይማር
2024-11-15 17:02:50
12
user3136660121296
user3136660121296 :
አይ ያ ግዜ ያሁኑ ትዉልድማ .....ይቅር ስንቱን ተናግሬ
2024-11-12 17:03:55
19
meriyem.b0
Meriyem B🌹🌹 :
ewnet naw
2024-11-14 02:41:39
1
user80169958677051
sarah yigzaw :
ይሄን ሁሉ መፅሐፍ አንብቤአለዉ.አቤት ደስ ማለቱ ማንበብ❤️🥰
2024-11-27 10:36:44
0
user2610487217869
tesfuye :
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ወደዛኛው ዘመን እንመለስ ወደ ኋላ ይኸኛው ዘመን ምንም አልፈየደልንም ምንም
2024-11-13 03:08:43
2
zeryazewda
zeryazewda :
አመሰግናለሁ በትዝታ ወስድህ
2024-11-12 18:48:35
2
fitse61
✡️🕎ፍጼ ✡️💚💛❤️ :
ምንዱባን🥰
2024-11-19 14:09:00
1
toniabebeabebe
Toniabebe :
እንዴት እንደውምወደው ፕሮግራሙን በአያቴ ሬድዮ ነበር ንከታተለው🥰
2024-11-13 10:18:18
1
habtsh.so.zo
singer habtsh :
ሰኞ ጠዋት ነበር የምሰማዉ
2024-11-20 18:36:05
0
blen20maya8
Mahi :
ይለያል እውነት
2024-11-14 02:27:17
0
berkesa395
berkesa :
አይ ደጉ ዘመን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-16 16:28:19
0
molagebre183
MULER 9 :
ምንዱባን ፣ ወንጀለኛው ዳኛ
2024-11-15 19:49:39
0
eske_16
የቱ ነው ልክ :
ደጀኔ ጥላሁን አቤት ጊዜ🥰🥰🥰🥰ወርቁ ዘመን ልጅነቴ
2024-11-15 10:29:39
0
astikokeb1221
asti :
ሞገደኛው ነውጤ!! ግን በህይወት አለን እኛ🥺🥺
2024-11-16 15:38:21
0
ibrahim.yasin85
Rell estate :
ሳቤላ በጣም በጣም ታሳዝነኝ ነበር 💓💓💓 ኡፍ
2024-11-15 20:17:29
0
tsdi4250
መውደድ :
ከእናቴ ጋር ትዝታዎቼም አብረዋት ተቀብረዋል...አትቀስቅሱብኝ ከሷ ጋር ነበር ምሠማው ድሮ ልጅ እያለሁ። እሷ ማንበብና ራዲዮ መሥማት አስተምራኝ ግን ጥላኝ ሄዳለች😭😭😭😭😭😭😭
2024-11-15 20:57:57
0
free.palistaine5
Free Palestine :
ይሜ የመጬ bro10Q
2024-11-19 16:12:05
0
uganda123450
UGANDA PIYASSA :
ምንዱባን 😎😎😎 ዣን ባልዣ ❤ ኮዚት
2024-11-14 20:41:07
0
To see more videos from user @biniam_shumye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About