@dagi_money_prank: አትስደብኝ🤣 #ethiopian_tik_tok #viral #foryoupage #foryou #fyp #habeshatiktok #dagi_money_challnge

Dagi_money_prank
Dagi_money_prank
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 13 November 2024 09:25:39 GMT
821660
25285
432
1237

Music

Download

Comments

meredmengesha321
mered mengesha :
አቤት አንድ ቀን የሚጠብቅህ ቅጣት ይታየኛል።
2024-11-13 15:38:41
74
citutigabu
citutigabu :
አይይ ተዉ በፕራንክ ምክንያት ልብ ድካም ያለው ሰው ያጋጥማችሃል
2024-11-14 16:45:30
34
feka.fikadu
Feka Fikadu :
እንደ እኔ የዚህ ልጅ ፕራንክ የሰለቸው
2024-12-05 19:35:08
19
menenaklilu917
Menen :
ይሄ ን ቀፋፊ የማሚጠይቅ አካል ጠፋ ማለት ነው?
2024-11-13 17:24:15
9
user55922140101303
Et :
እግሩን መቶታል
2024-11-13 16:26:43
8
wwwtitok.com949
እያሙ ወዳጅ :
እደኔ ኮሜንት ለማበብ የመጣ😂😂
2024-11-14 16:40:46
7
user1150611788610
ሐራምቤ :
አንተን የሚያስር ጠፋ አይደል??? ???????
2024-11-13 11:12:24
5
selina5628
selina :
ያንተልጅ ቀልድህ አላማረብኝም አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍልሀል ይሄ አሰልች ቀልድህ
2024-11-14 08:36:42
4
asebe4620
Asebe አሴ :
ቦታዉ የት ነዉ ግን
2024-11-14 17:12:06
4
kidstarsema06
kidst arsema 06 :
ደግሞ የምትከተለው ነገር እስክትረጋጋ ብትቀር ወደ ኋላ አንድ ቀን ዋጋህን ታገኛለህ ፈጣሪ ይከፍልሃል በሰው ድንጋጤ ትሳለቃለህ
2024-11-13 09:52:31
3
jannadaniel7
jannadaniel187 :
አንዲ.ቀን.መግባትሕ.አይቀርም
2024-11-13 14:03:02
3
abeleshegaw
Abele Shegaw :
anten ena bagegneh anatehen neber yemeleh?
2024-11-13 19:55:37
3
iyesusgetanew4
Jalel ✝️ :
እይሄድች ትገልበጣለች እንዴ 😄😄😄
2024-11-14 13:00:00
3
user14012227160767
ሰው ብቻ ልሁን :
ቲክቶክ ላይ እንደዚህ ልጅ የሚያስጠላኝ የለም ስራ ቀይር
2024-12-29 14:02:42
2
kal30413
🌸kal🌸 :
እረ😂😂😂
2024-11-13 12:23:59
2
ende2129
Endex :
እንድህ አስደጋጭ ፕራንክ ጥሩ አይደለም አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍላሀል እስት ተመልከት ይች ልጅ ግፍት ብኖርባት ፀጥ አለች ማለት አይደለም እባክህ እንድህ አይነት አስነዋር ሥራ ይቅርብህ😳😳
2024-11-13 11:53:09
2
betrehayliyeshwas
betrehayliyeshwas :
እንተ እረ ይደብራል ሌላቀይር
2024-11-13 14:29:28
2
endalker.prank.21
ENDALK BRAND 🇪🇹 :
dagi best ይህን ፒፓ አብረን አስደነበርነው እኮ 😅😅
2024-11-14 09:48:41
2
fatuma.eshetu35
🌹💞ያአላህ 👉🌹እናቴን አደራ🙏💞 :
ኡፍፍ የህልምእሩጫ ሆነባት
2024-11-25 13:10:40
2
felekedemissieofficial
Feleke Demissie official :
ስትነፋበት አላየችም ጥሩ ስክሪፕት ነው
2024-11-15 11:07:16
2
salem19230
ሰላም ዘ ኢትዮጵያ :
ተሸወድህ መቼ አየችህ
2024-11-14 18:30:42
2
genetu200
Genetu :
hai
2024-11-15 03:06:22
2
abeniabet
abeni :
er teru ayedelm kelkelut
2024-11-13 18:08:33
2
aehmed312
ahmed seid :
ምን አይነቱ ጀዝባነው ሰው እየተጎዳ ፕራንክ ምናምን ይላል
2024-11-13 18:41:00
2
hayme.yegobaw
Hayme yegobaw :
ስማ ስንቱ ልብድካም ደም ግፊት በሞላበት ግዜ ዋ ከርቸሌ እንዳትበሰብስ
2024-12-26 12:33:20
1
To see more videos from user @dagi_money_prank, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About