@ephremgebriel: እጠብቅሃለሁ ፦ የዝምታውን ቀናት እንደ ቸልታ ቆጥራቸሁ ፊት አታዙሩበት፣ ተስፋ አትቁረጡበት። እግዚአብሔር ቢሰጠንም ቢከለክለንም እንዳንጠፋበትና ለጥቅማችን ነው። ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ይሰራዋል፦ ጠብቀው፣ ጠብቂው፣ ጠብቁት፣ እንጠብቀው። #ኢዮብ_ይመኑ #መምህር_እዮብ_ይመኑ #ስብከት #እጠብቅሀለው #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #እግዚአብሔር_መልካም_ነው #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ክርስቲያን #orthodox #eyob #sibket #ethiopian_tik_tok
EphremGebriel
Region: ET
Wednesday 13 November 2024 11:51:25 GMT
Music
Download
Comments
Yared Seife :
እውነት እጠብቃለሁ አባቴ
2024-11-17 06:51:44
94
sami one loue :
ጌታ ሆይ ከምፈልገዉ በላይ የሚያስፈልገኝን አንተ ታውቃለህና እጠብቅሀለዉ አሜን
2024-12-12 20:48:05
85
amha :
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
2024-11-14 06:36:15
41
user79338041600 :
ኡፍ እግዚ አብሔር ይባርክህ እዮቤዋ
2024-11-14 04:57:14
13
user3411553816953 :
ቃለ ህዪወት ያሰማልን
2024-11-14 08:09:00
10
@Selina🥰🥰🥰🥰 :
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ይወት ያሰማልን
2024-11-17 04:33:26
14
user2650483776259selam :
ጌታሆይ እምፈልገዉን ሳይሆን ሚያስፈልገኝን ስጠኝ
2024-12-22 20:07:40
6
my Queen 💜💜 :
አሜን አሜን አሜን
2024-11-16 18:40:58
10
kidan :
አቤቱ እንደ ፍቃድ አንተ ትግስትን አድለኝ
2024-11-18 13:11:26
5
Natinael :
አዎ ለኔ ያልሰጠኝ ስለምጠፋበት ነው ግን እጠብቀዋለሁ❤❤❤
2024-12-11 14:28:27
13
user8100568498504 :
አሜን ትግስቱን :ማስተዋልን ያድለን
2025-01-04 10:36:24
5
ሩታ :
ቃለ ሂወት ያሰማን
2024-11-27 11:23:06
6
ATAKLTI GEZEHEGN :
ማርማር የሚል ቃለ እ/ር ቃለ ሂወት ያሰማልን
2024-11-16 08:09:05
9
zelalem_yemaryam_lij :
እስከመጨረሻው እጠብቀዋለሁ
2024-11-17 11:28:19
5
user6362087533311 :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
2024-11-14 12:40:19
5
damtia alem :
አሜን አቤቱ ታይቶ ከመጥፋት ጠብቀን
2024-11-17 06:23:36
6
meri :
amen
2024-11-14 06:52:44
5
genzi :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2024-11-14 19:04:06
8
አየ ዘ ተዋህዶ :
ewnet new
2024-11-19 15:53:28
6
M :
መምህሬ ሁልጊዜ የእርስዎን ትምህርት ስሰማ በተስፋ እሞላለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
2024-12-24 02:37:39
13
yalew tajbe የእነማይ ልጅ :
ቃለህይወትያሰማልን
2024-11-14 10:36:23
5
Jerusalem :
ኣምላኬ ሆይ ጥበብህን ግለጥልኝ አሜን
2024-11-19 14:43:52
5
tsge mariyam :
ጌታ ሆይ ከምፈልገዉ በላይ የሚያስፈልገኝን አንተ ታውቃለህና እጠብቅሀለዉ አሜን
2024-12-03 08:50:07
6
tesfuabate0 :
ይቅር በለኝ አምላኬ
2024-11-19 13:31:15
5
Eyob K :
አዉን ያለዉበት ሁኔታ ነበር ይህን ስሰማ ግን ገባኝ ለካ የከለከለኝ እንዳልጠፋበት ነዉ
2024-11-17 07:34:09
5
To see more videos from user @ephremgebriel, please go to the Tikwm
homepage.