@godoliyans1: የቅዱሳን ክብርና ለእልናቸውን ለመረዳት መመረጥ ያስፈልጋል ስትመረጥ ብቻ ነው ሚገባሕ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ከራሱ ከባለቤቱ የተሰጠን ወደሱ የሚያቀርቡን በሮቻችን ሐብቶቻችን ናቸው ምልጃ የፍጡራን ሥራ ብቻ ነው በምንም ዓይነት የፈጣሪ ሥራ ሊኾን አይችልም፡፡ ከፍጡራንም ቢኾን የሚፈጽሙት ሁለት አካላት ሲኾኑ አንደኛ እግዚአብሔር አከብሮ የፈጠራቸው ቅዱሳን መላእክት በተጋድሎና በቸርነቱ ባለሟልነት ክብርና ጸጋን የሰጣቸው ቅዱሳን ሰዎች ናቸው፡፡ ከዚህ ውስጥ ቅድስተ ቅዱሳን የኾነችው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በተለየ ቅድስናዋና ክብሯ ሰፊውን የምልጃ አገልግሎት ትይዛለች ምልጃ የኀጢአተኞች ሥራ አይደለም ኀጥእ ሰው የራሱን ኀጢአት ለማስተስረይ መትጋት ይጠበቅበታል ከኀጢአተኞች ኀጢአት እንጂ በረከት ሊወጣ አይችልምና (፩ኛ ሳሙ:፳፬፥፲፫)፡፡#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #duet #fypシ゚ #tyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #CapCut #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viraltiktok #CapCut #viralvideo
✝Godoliyans👑🦋
Region: AE
Friday 15 November 2024 15:56:49 GMT
Music
Download
Comments
user8114466996002 :
kalehiot yasemalign
2024-11-16 06:28:58
4
Tesfahun tagese :
Wow great explanation
2024-11-16 04:36:02
2
Srkantes Asgad :
amenamenamen
2024-11-16 08:22:37
1
Ashu የካቲት29 :
ምን አይነት ድንቅ ንጻሬ ነው ...ብቻ ምን እንላለን ቃለሕይወት ያሰማልን
2024-11-16 06:59:23
52
አነ ዘክርስቶስ :
ድንቅ ትምህርት 🥰
2024-11-15 16:36:32
15
I am redeemed 💒 Ortodoxe :
ድንቅ መምህራችን🥰🥰
2024-11-15 17:14:25
11
ወይኩን ፍቃድከ💜 :
በጣም ደስ የሚል ተመስጠን ያዳመጥንበት ምሽት😞😞😞😍😍💗💗💗
2024-11-15 17:04:01
6
Yiba :
ዘ ማሪያም እዉነተኛ የተዋህዶ ልጅ።🥰🥰🥰
2024-11-16 05:03:06
22
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ😍 :
ዘማርያም በጣም ተወዳጅ የሆነ የእውቀት ባለቤት እግዚአብሔር ይጠብቀው🥰🥰
2024-11-15 16:01:20
20
Dereje Bekele :
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🥰🥰🥰
2024-11-16 04:34:24
10
Dere Mak :
አንድ ጊዜ ማስተዋላቸውን ተነጥቀዋል አያስተውሉም
2024-11-16 05:37:39
13
yeshmebat :
ሐይማኖቴ አውኩሽ ስል አለማወቄን የማውቅብሽ ግሩም ነው ምን ማለት እችላለሁ በቤቱ ያኖረኝን እግዚአብሔር ማመስገን ብቻ🥺🥺🥺
2024-11-17 08:54:05
4
☦️ ባለማህተቧ ✝️ ♥️ :
አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏ፀጋውን ያብዛልህ 🥰
2024-11-15 22:03:44
4
Nguse Tekeste Golgota 27 :
እኔ ግን አውቆ የተኛ ነገር ነውጂ የማያወቁት ሆነው አደሉም ግን እግዚአብሔር ወደ ቤታቸው ይመልሳቸው
2024-11-16 11:17:51
2
DEMISS ALEMAYEHU :
✝️♥️:አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏ፀጋውን ያብዛልህ 🥰
2024-11-16 11:07:39
2
yitbarek ega :
እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ በዚ ወንድም አድሮ እግዚአብሄር ብዙዎችን ከተኩላ ያድናል🥰🥰🥰
2024-11-16 07:21:23
2
user27011877296 :
አሜን መሰሎቹንም ጪምር እግዚያብሔር ይጠብቅልን በነሱ የጠፉት ሁሉ እየዳኑነዉ ፀጋዉን ይጨምርላቺሁ 🙏🙏🙏
2024-11-15 18:59:07
2
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ኑ ተማሩ :
ፈጣሪ ይጠብቅልን ለኛ ለኦርቶዶክስ
2024-11-16 04:59:00
1
mewy hibir :
መምህራችን ኑርልን።
2024-11-16 06:58:35
4
kiye :
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰
2024-11-15 16:06:19
3
Mechal Aliye :
የምንፍቅና ሃሣባቸው ህልማቸው ጥርጣሬ መርጨት መፍጠር ብቻ ነው።
2024-11-18 11:52:08
2
Nuhamin :
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🥰🥰🥰
2024-11-17 17:48:29
2
Abel 21 liji :
እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንወድሀለን
2024-11-17 11:43:51
2
beti dinmplwa :
kalywet yasemalen wendma🙏🙏
2024-11-16 12:17:31
2
frewat :
amen amen amen 🥰🥰🥰
2024-11-15 16:01:49
2
To see more videos from user @godoliyans1, please go to the Tikwm
homepage.