@zed_2023_only_truth: @ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል @ተመስገን የጌታ ልጅ @Lidetekal_7 @እውነተኛውካህን_ጌርሳም_TADELE 🎸 🔑 📚 @AddisMaleda @Aki @ሊያ ✨ኢየሱስ ዋናዬ💫 @Daniel Ewnetlehulu @Dan TW Apologetics @#ማርያም_ሆይ_አማልጅን_ልጅሽ_ክርስቶስ #ሐዋርያዊ_መልሶች #ጴንጤ_መዝሙር🇪🇹ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #መዝሙር #ክርስቲያን @Abel Abuna @ቃሌ @Aman Endale @sisay @Muleta Alemayehu @Samuel Belayneh @TizitawSamuel1 @ኤፌሶን💎 (ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና)💡
Zed- TikTok for a cause
Region: US
Saturday 16 November 2024 05:59:58 GMT
Music
Download
Comments
G Just :
እዮባ እውነቱን ነው ግን 10አመት አበዛው 5አመት በቂያቹ ነው
2024-11-16 18:50:23
15
Yohans Tamirat :
ሃምሳ ኮፒ ሊንክ አድጌለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው🥰
2024-11-16 07:49:21
35
ድንግል ማርያም የአምላክ እናት :
You will see after one year 😬😬😬😬
2024-11-16 09:13:10
5
𝐡𝐞𝐥𝐞𝐧🎀 :
ገና እንበዛለን ምን አይተህ🥰 ዳቢሎስ መንጫጫት ነው ስራው 😁😏😏
2024-11-16 09:25:42
11
ፊልጵስዩስ 4÷4 ይነበብ :
አሜን ምንፍቅና ከምድራችን ይጠፋሉ እንደ መጥቆራ ያሉ ሰይጣን በስሙ ቤተክርስቲያን ና ታቦት ተሰርቶለት የሚመለክ እንደገና በክርስቶስ ላይ የተዋሹበት መፅሃፍቶች በአስር አመት ውስጥ ተወግደው አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱስ ይሆናል እዮባዬ እንወድሃለን🥰
2024-11-16 07:26:04
0
Endesh✝️ⒿⒺⓈⓊⓈ :
እኔ ግን ከ10 አመት በኃላ ያለው እውነት ቢሆን ተመኘው ወደ ጌታ ልንነጠቅ ነው መሰለኝ። እነሱ ምድር ላይ ቀርተው በቁም የመሞታቸውን ተስካርቸውን ያውጡ።
2024-11-16 13:51:57
3
ሳሮን :
አንተማ ከ 2አማት ቦሃል እራስህን እዛ ታጋኛሃል
2024-11-16 11:55:13
10
Creter search insight :
ትክክል ነህ ይነጠቃሉ
2024-11-18 04:23:23
0
እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ :
ተዉት ይበዛሉ ማለቱ ነዉ 😂😂
2024-11-16 20:01:08
5
አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ :
ፖለቲካዊ የእምነት መፈክር እና በትምህርት ላይ የተመሰረተ እምነት እየለየን እንጂ ወገን 🤣🤣🤣
2024-11-16 15:58:03
1
siifan ሲፋን⛪️⛪️✝️✝️❤❤ :
ሀሌሉያ🥰🥰🥰
2024-11-16 19:09:45
8
Woin 3464 :
ረዘምያለ ሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ምኞት አይከለከል😏
2024-11-16 12:14:35
0
Alayu Damite Junior :
ያኔ የዛሬ 16 አመት አክስቴ ጴንጤ ሆና ከእድር ስትታገድ አስታውስ ነበር ዛሬ ግን ያሁሉ ፈተና አልፎ የእኛም ቁጥር እጥፍ ጨመረ
2024-11-16 15:33:18
7
Tsegaw/አካሌ🔥🔥🔥 :
"ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ" አሉ!😂😂😂😂😂
2024-11-16 07:32:59
9
ayu :
ቢጠፋም ድሮ ነበር ከዕድር አሸቁብ ስታገሉን😂😂
2024-11-16 12:37:49
12
ኢየሱሰ ዋናዬ❤❤🙌 :
ሁሌም ሟርትና እርግማን ሰድብ ነው ትምህርታቹ
2024-11-16 11:28:48
8
አ ፀጋዬ :
ክብር ለጌታ ይሁን🙏🥰🥰🥰🥰
2024-11-16 06:05:00
5
Jesus is Lord📖🕊 :
ገና እንበዛለን🙏🙏💯👑📖💘💘❤
2024-11-16 16:43:19
5
Dagi :
ገና እንበዛለን አሜን
2024-11-16 06:10:05
5
አሬጉ ነኝ እዬሱስ ተናፍቅ 🙏🙇🤦👆💌 :
ምድር ሁሉ የሞላል እዬሱስ ያድናል አሜን አሜን አሜን አሜን አንተም ና
2024-11-17 04:39:47
3
ወግአየሁ በኢየሱስ :
አዎ ትንቢት ሊሆን አይችልም ሟርት እንጂ
2024-11-16 07:04:23
3
Mesfin Jesus :
ደሞ ከጀርባው ጣኦት ሰቅሎ
2024-11-16 12:33:53
5
✨Mesi official✨ :
ሀሌሉያ ገና እንበዛለን
2024-11-16 07:24:55
4
ቅድስት可林 :
ህዝብህን አበዛ 🤲🏽🥰
2024-11-16 12:04:13
3
To see more videos from user @zed_2023_only_truth, please go to the Tikwm
homepage.