@laohaowoai_88: #fyp #foryou #policeofficer #copsontiktok

laohaowoai_88
laohaowoai_88
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 16 November 2024 14:13:52 GMT
4464
44
4
0

Music

Download

Comments

aabia411
Aa Bia411 :
I didn't ask where your name is
2024-11-16 14:42:36
2
ronaldwatts6
Ronald Watts :
😂😂😂
2024-11-17 00:21:29
0
jorgebautista2478
jorgebautista2478 :
🥰🥰🥰
2024-11-18 04:44:09
0
msleeek
msleeek :
The sole purpose of first amendment frauditors is to piss people off.
2025-07-29 16:59:56
0
To see more videos from user @laohaowoai_88, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

##ደንጌሳት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ደንጌሳት ወይም የጎመን ክትፎ በመባል በተለያዩ የጉራጌ ክፍሎች መስከረም 14 የሚከበር ተወዳጅ በዐል ነው ። ✦ ደንጌሳት ✦  ደንጌሳት ማለት ቃሉ የጉራጊኛ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የልጆችየ እሳት (ቀን የልጆች ዳመራ )የሚል ፍቺን ይሰጣል ።  ደንጌሳት የትና መቼ ይከበራል ? ደንጌሳት በወረሃ መስከረም በቀን 14 የሚከበር ልዩ በአል ሲሆን በአብዛኛው በጉራጌ ክፍልም የሚከበር ተወዳጅ በአል ነው ።  በደንጌሳት እለት የተለያዩ ነገሮች ይከናወናሉ ከእነዚህም መሃከል የደንጌሳት  ስርዓት ዋንኛውነው     (ከዋንኛው ምጅር ወይም ዳመራ በተጨማሪ የልጆች ዳመራ ምጅር በየ ደጅ ላይ የደንጌሳቱ ደመራ (ምጅሩ) እንዲቆምና  እንዲከበር ይደረጋል ! ለዝግጅቱም የሚያስፈልጉ የተለያዩ ነገሮች በቤትውስጥ በደማቁ ይዘጋጃል(በዋናነት የሚዘጋጀው ደጌሳት ነው)እለቱም  የደጌሳት ቀን በመባል ስለሚታወቅ)በዚም እለት ሴቶች እናቶቻችን ➧መስከረም 14 በደንጌሳት እለት የጎመን ክትፎ አይብ የመሳሰሉትየነገሮች በማዘጋጀት ተጠምደው ይውላሉ !  የተዘጋጀዉ የደንጌሳቱ (ምጅሩ )  የሚቀጣጠልበትን ሰአት በጉጉት በመጠባበቅ ሁሉም ወደየ ቤቱ ያዘግማል   ✦ሰአቱም ሲመሽ አንድ ሰአት ተኩል ገደማ ሁሉም ከቤቱ ወጥቶ ደንጌሳቱ (ምጅር)ወደተዘጋጀበት ቦታ ያቀናል ወጣቶች ህጻናቶች ሁሉም እዚያው ይሰባሰባል መቅረት አይቻልም ምክንያቱም ይሄ በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝ ልዩ ቀን በመሆኑ በጉጉት የማይጠብቀው የለም ሁሉም ከተሰበሰበ በኃላ እናቶች በማሰሮ ጠላ ያቀርባሉ ሁሉ እንዲቀመጥ ይታዘዛል በጀመሪያ ምርቃት ይኖራል ስለ ሰላም ስለ አንድነት ስለአብሮነት ስለሃገር ኬር ይባላል ይመረቃል  ምርቃቱ እንዳለቀ የደንጌሳቱ(ምጅሩን) ሁለት ወጣቶች የሚለኩሱበት ችቦ በመያዝ እሳት ወዳለበት ቤት በመግባት ችቦውን ለኩሰው ይመጣሉ  (ምጅሩን)ይለኩሱታል  ➧ ከተለኮሰ በኃላ ወጣት ወንዶቹ እና ሴቶቹ በተለያየ ግጥም ጭፈራውን ያደሩታል አባቶችና እናቶችም በልጆቻቸው ጭፈራና ደስታ እጅጉ እየተደሰቱ እሳቱ እስኪጠፋ በመቆየት እሳቱ ጠፍቶ ሲያልቅ ጭፈራው ያበቃል እንደገና በመመራረቅ አመት አመት ያድርሰን ለአመቱ ይደምረን አይለየን ተባብለው ይለያያሉ ሁሉም ወደ የቤቱ ይገባል ወደ ቤት ከተገባ በኃላ ቀን በሴቶች ሲዘጋጁት የዋለውና እጅግ ጣፋጭ የሆነውን የጎመን ክትፎ በአይቤ ለሁሉም በየስሙ በተሰየመለት በሸክላ የሚሰራ (ጣባ) ይቀርብለታል ይመገባል የደንጌሳት በአልም በዚው ያልቃል!!! መስቀል ይቀጥላል..... 🌼🌼🌼🌼🌼እኳም አሰላንኸም🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼መልካም ዬደጌሳት ቀነ ዬኩንልክም🌼🌼#ጉራጌ_ኩሩ_ነው_ሀገሩን_አይጠላም

About