@geandma_bakery: خنفروش باللهجة الاثيوبيه مع الشيف الجده 6بيضات_2/1كاس سكر_2/1 كاس زيت _2/1كاس حليب سايل منقوع فيه زعفران _1كوب2/1 طحين _2/1كوب طحين رز _ نص كوب حليب بودره _1ملعقه كبيره فانيلا _1ملعقه كبيره هيل مطحون _1ملعقه كبيره بكم بودره _1ملعقه كبيره خل _رشة ملح #خنفروش_فالآلة #خنفروش #خنفروش_بحريني
GRANDMA_BAKRY🥐
Region: SA
Saturday 16 November 2024 15:18:06 GMT
Music
Download
Comments
ደብሯ የ ሶልያና እናት :
እኔ እንደት እንዳስጠላሽኝ የት ላግኛት ስል አገኘሁሽ ማርያምን ባንች ቪድዮ ምክንያት ምርር ብሎኛል ሰትዮየ በየቀኑ እያወረደች ስር ትለኛለች እኔ ከመጣሁኝ ገና ወራት ነው ግን ቋንቋንሽ ኔው እያሉ ያስጨንቁኛል የቅመሞችን ስም እንኳን ለይቸ አላውቅም ብቻ ተይ የምር አንች ለ like እና follow አትበጥብጭን
2024-12-29 10:53:53
1
🇪🇹💛🕊 :
መዳሜ ትይሽና ጠቤ ካንችጋ ነው ሴትዮ😂
2025-02-08 00:51:43
0
ልጅ አሚቲ ያባቷንግስት የባቦዋ♥😘 :
ይሂን ሁላ እቃማነውየሚጥበው😂😂
2024-11-17 16:08:20
62
ሡሡ ቦረና🎀سو سو :
አንች የተመታሺ ልጂ መዳሜ ነች የላከችልኝ ቢበላሺብኝ አለቅሺም ዋ ክክክክ
2024-11-22 18:37:41
13
መመ :
ጎበዝ መዳሜ ሸር አረጋልኝ ነዉ ማሬ ቀጥይበት ❤❤
2024-11-16 17:27:57
17
ቀብራራዋ 👑 :
የሚሠለቸኝ መስራቱ ሳይሆን እቃ ማጠቡ 😁
2024-11-20 21:43:14
46
Tg ራያ ራዪማ🌾🌾🌷 ቤተ አማራ 💚💛❤ :
አረ የራሴ አሞኛል አትለፍልፉብኝ😢😢
2024-12-04 21:07:25
19
ሂዊ ዬሼዋ ቀበጥ :
አቅራጡን አብራ እደተናገረች እቃዉንም አብራችሁ እጠቡ ንገሪልኝ ለመዳም 😂😂😂
2024-11-22 23:07:28
9
እጠበኝ አምላኬ ቆሺሻለሁ :
ኬክ እሚባል አልሰራም አስቤዛ መግዛት አይወዱም ስትፈልግ ከውጭ አምጥታ ትበላለች
2024-12-12 04:54:38
3
user588009945637 :
ዉደ የሩዝ ዱቄት ብቻ የለኝም ሊላዉ አለኝ መሰራት ይቻለል ዉይ?
2024-11-17 17:28:44
3
Um Aos :
كيف تعلمت
2024-11-16 22:25:25
3
samii :
አኔ ምንም አማርኛ አል ሳሙትም 😁😁😁😁😁
2024-11-17 11:20:39
2
yabsera :
ይከዉ ማሪያምን የኔም ሴትዮ ዛሬ ልካ አሂን ስሪ አለች አረ ኦኦኦኦኦኦኦኦ መረረኝ ያዬትን ሁሉ ስሪ
2025-02-12 08:25:37
1
Martina one love😋 :
መዳምሽ አማረኛ የት ለመደች ካንቺ እኩል የምታወራው
2025-01-02 12:24:32
0
maryam :
يستوي اسويه في الفرن؟
2024-11-18 17:04:41
2
K negn :
መዳም ሼር አርጋልኝ ነው እናንተስ የበናት
2024-11-17 12:30:33
8
meryemasrat7 :
ዛፈራን ምንድነው
2024-11-27 11:48:18
1
አይ ሰዉ :
ቀጣይ ማሙል ስሪልን pls
2024-11-16 15:50:19
13
توته :
اي يعني. ودي اقري الجوجً
2024-11-16 19:33:16
5
ልኑር ተደብቄ ከአስመሳዮች ርቄ :
የኔ መዳም ስልኬ ያቺ ቢዲዮ ስትልክ ሞላችዉ
2024-11-25 17:34:26
0
F ያስልጤ ልጅ ነኝ.❤️❤️❤️🌷🌷🇪🇹 :
የት ነችሁ ሪያድ ነችሁ ወይ ማሻ አለህ
2024-11-18 00:09:30
8
user8800408199031 :
يعطيج العافيه ع هذي الوصفات 😊
2024-11-16 15:47:24
2
Mohammed Mohammed :
የኔ ጎበዝ
2024-11-17 04:32:27
6
user8536111161016 :
الله يعطيك العافيه وش نوع الارز عادي او مصري
2024-11-23 16:20:44
0
Ayisha /Aysehatun :
በመጥበሻ መጋገር አይቻልም
2024-11-22 11:53:39
0
To see more videos from user @geandma_bakery, please go to the Tikwm
homepage.