@dr_merhawi:

Dr. Merhawi.B
Dr. Merhawi.B
Open In TikTok:
Region: AT
Saturday 16 November 2024 15:43:19 GMT
967640
42034
469
7901

Music

Download

Comments

betiy.listro
Betiy listro :
please please my age 28 my face look like 45 am so sad 😞
2024-11-17 14:04:31
13
aydogan.iletisim
Aydogan İletisim :
እስኪ የሆነ ነገር ላማክርህ ስደተኛ ነኝ እባክህን የዛሬ አመት ክረምት ላይ ነው ከቱርክ ግሪክ የገባውት እና በጣም ብርድ ነበር ዝናብም ነበር 3 ቀን ጫካ ውስጥ ነበርኩኝ ቱታ የለበስኩት ደራርቤ 3 ነበር ግን እግሬን እያመመኝ ነው ሃሁን ክረምቱ ሲመጣ ታወቀኝ ከጉልበቴ በታች አልቻልኩም እያመመኝ ነው ደረጃ እራሱ ስጣ
2025-01-05 09:31:31
0
adismlikamu
adismlikamu :
ለደሀ የሚሆን ንገረን እነዚ ውድ ናቸው
2024-11-17 05:58:02
43
hayatlove78
ሀዩ የቦረናዋ🦋 :
ምንም ባንጠቀምሥ🤣
2024-11-17 06:17:28
21
hawa.dddeddd68
hawa hawa :
አባቴ በክሬም አይደለም ፊት የሚያምረው የውስጥ ሰላም ነው ፊትን የሚያሳምረው እና ጡሩ እንቅልፍ
2024-12-03 14:21:51
17
h281151
h :
እኔ አለሁ አይደል ምንም የማልጠቀም😂ግን ገና በ24አመቴ ግባሬ ተሸብሽቧል🥺
2024-11-17 08:16:54
16
samuel90_14
sami :
ለአንገት ጥቁረት የሚሆን ነገር ንገረኝ እስኪ
2024-11-16 18:21:13
8
bettybetty6302
betty❤️ :
ቫይታሚን ሲ ፊቴን አጠቆረው😏
2024-11-16 17:52:10
14
mera12345612
mera :
እረረ ባቅማችን በቤታችን የሚዘጋጅ የለህም እእ አይሻል
2025-01-08 13:14:19
0
natnael_23e
NªŦÑäəł :
እስቲ በቤት የሚሰራ አሳየን ብር የለንምምምምምምምም
2024-11-22 17:12:16
39
dax4.1
사랑 :
ለደረቅ ፊት ስራልን
2024-11-16 21:14:35
1
new.looking5
Kehfgiey :
ጧት ጧት ለብ ያለ ውሀ መጠጣት በቂ ነው ፅድት ያለ ፊት ይሆናል
2024-12-19 10:22:27
0
begeta220
@begeta :
ዶ/ር ቫይታሚን E ለፊት መጠቀም ይቻላል እባክህ መልስልኝ??
2024-11-22 13:21:42
0
hiwi.mekonnen
Hiwi Bk :
ከቫይታሚን ሲ ቀጥሎ ሞስቸራይዝድ ከዛ በኋላ ሰንስክሪን ነው የምጠቀመው ዶክ እባክህ ትክክል ነኝ
2024-12-14 09:58:57
1
heriherit
@H👸🏽🤍🇪🇹 :
ማድያት የለው ፊት ኣይጎዳም ልጠቅመው
2024-11-17 01:31:58
3
user2208362924386
user2208362924386 :
እባክህ ዓይኔ ሰር እብጠት አለብኝ በጣም እየረበሸኝ ምን ትመክረኛለህ
2024-11-22 06:05:24
0
sa23796
mahi :
doesn't work 😕
2024-11-21 22:58:46
1
deborahyegetalij
Deborah :
ዶክተር እኔ ከንፈረ በጣም ይደርቃ የደረቀውን ሳነሳ ይደማል በምን ምክንያት ይሁን ምንስ ብጠቀም ይተወኛል? please መልስልኝ ሃክም ውሃ በደንብ ጠጭ አለኝ ግን ብጣጣም ምንም ለውጥ አላገኘሁም please
2024-11-17 12:59:51
0
user4132816781599
ትሕትና💗 :
አታድርቀን ብሬን ልያዝበት😒😒
2024-11-21 18:32:35
1
south.africa455
life is short :
ደኩተር እኔ ሽፍታ ወጣብኝ በምን ላጥፋዉ
2024-11-16 18:40:27
3
To see more videos from user @dr_merhawi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About