@liqawantzealem: ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያም የአቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት ሲማሩ የነበሩ 99 የአቋቋም መምህራን ተመረቁ ❤️ #liqawantzealem

liqawantzealem
liqawantzealem
Open In TikTok:
Region: GB
Tuesday 19 November 2024 15:58:19 GMT
55357
3630
88
362

Music

Download

Comments

dadgudwovrw
Da_wit24 :
me one day❤️
2024-12-31 22:07:20
11
.bura21
😘B-Ĩ-ř‑u‑Ķ🎭 :
congra🥰🥰
2024-12-22 17:20:56
0
li_mercy
መርስ :
እስመ ኪያከ ይሴብሑ ኵሉ ኃይለ ሰማያት ወለከ ስብሐት ለዓለም አሜን ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር ለዘረድአነ ስብሐተ ንፌኑ ለዘፈለጠ ብርሃነ ይረድአነ አምላክነ ወመድኃኒነ አምላክነሰ አምላከ አድኅኖ ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ አእኵቶ ወእሴብሖ ወአሌዕሎ ለንጉሠ ስብሐት እስመ ጽድቅ ቃሉ
2024-11-19 18:12:05
39
fafjr2112
ኪሩብ :
ጎንደር የሊቃውንት ሀገር !! 🥰🥰
2024-11-22 20:34:53
8
amharawit213
oriental Orthodox💚💛❤ ! :
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን 🥰🥰
2024-11-22 02:01:20
7
dmts65
Dmts :
እንኳን ለዚህ በቃቹ !
2024-12-25 03:16:05
5
nebuarmiyas
nebu :
ምንም ጥቅም የለውም መገለጥ የላችውም ለ20 የትሞሉትን ነው መተው የሚተፉት
2024-12-04 16:13:56
0
yibabe51
Yibabe :
እኔስ ሚየሳዝነኝ ነገር አለ ግን ማን ጠይቆኝ
2024-12-20 08:57:05
0
user6332024990968
user6332024990968 :
እግዚአብሔር አገልግሎታቹሁን ይባርክላቹሁ
2024-12-05 23:24:17
4
robelt15
# ዘ ሮቤል :
ዩኒቪርስቲ ጉባኤ ቤት ባዕታ ማርያም ገዳም ዘ ጓንደር
2024-11-21 17:25:55
2
dearmaaam
DUbLe Yøu ..... :
መቼ ተመረቁት ናቸው? አቤት ደስ ማለቱ ❤️
2024-11-19 23:02:52
2
gebregebrem.gebr
Forgiveness of god :
ነፍስ ፅጥ ብላ ስታደምጥ ይህን እንዴት ደስ ይላታል
2024-11-19 17:04:52
2
user7040848899740
የማርያም ልጅ :
ወንድሜ አፈወርቅ እንኳን ደስአለህ
2024-12-12 18:36:50
1
blue.light495
Blue Light :
ሊቃውትን ያብዛልን 🥰
2024-12-04 07:47:07
1
user9800726099710
bahran :
የአለምብርሀኖች
2024-11-25 10:46:12
1
lealemasteraye
𝖑𝖆𝖑𝖔 :
እግዜአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተ የሀገር ኩራቶች እወዳችዋለሁ።
2024-11-19 18:16:21
1
yafet_817
yafet_817 :
ኣምላክነሰ ኣምላከ ኣድህኖ 🙏🙏🙏☝🏽ጠኣሙ ወታእምሩ ከመ ሄር እግዚኣብሄር🙏🙏🙏
2025-02-14 21:20:32
0
btlham
የኔናት ማርያም ናት❤️❤️ :
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️አሜንንንን
2025-01-30 15:06:04
0
dawit.dawit93
Dawit Dawit :
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏👍👍👍 አህቴ በርች
2025-01-06 00:43:23
0
amdewerkmulu
አምደወርቅ ሙሉ :
ዋው ጌታ አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ ፊቱን ያብራ ላችሁ
2025-01-01 19:35:11
0
alexage8888
álèx máñ 😷 :
ቀለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏የጎንደር ሊቃውንቶች🥰🥰
2024-12-31 08:50:32
0
user5148711729169
ወለተሚካኤል :
አባቶችን ያብዛልን ፍጣሪ🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️🥰🥰🥰
2024-12-31 07:23:07
0
wediasmera53
wediasmera50 :
ታድላቹ🥺 ማለት ብቻ ነው የሚችለው እንዴት ደስ ሲል ጣዕሙ በልሳን መነገር ኣይችልም
2024-12-23 12:27:54
0
user5776581949365
ለይኩን ለይኩን ባህላዊ መድሐኒት አገልግሎት !! :
ትዝታየ ነው 🥰አስታወሱኝ የኔታ 🥰ቅጥር ጠፋ ምን እናድርግ !!!!
2024-12-14 09:56:31
0
meseret4662
meseret :
እናትዋ ጎንደር ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
2024-12-12 17:27:10
0
To see more videos from user @liqawantzealem, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About