@visitethiopia.net: #visitethiopia #omovalley #omovalleytribes #omovalleyethiopia #ethiopian_tik_tok #fyp

Visit Ethiopia
Visit Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 19 November 2024 17:16:11 GMT
3941234
149197
1610
8034

Music

Download

Comments

yadaa60
Yadu :
ማርያምን ከኦሮሞ እነሱ ይሻላሉ እነሱ ይምሩን
2024-12-04 12:53:32
213
robelro5
@robel manaye :
መንሰላል ላይም በ3 ሰው ተደግፌ ነው 😂
2024-11-20 10:04:42
2662
senareta4
sena :
ዋናው ጥያቄ አንዴት ነው ሚወርዱት ነው 🤔🤔
2024-12-05 07:12:13
685
natan.2182
@natan 21🤫 :
ስልጣኔ እሚባል ነገር አያስፈልግም ሲጀመር እንደዚህ መኖር ነው ያለብን
2024-11-20 04:38:53
1276
fba921
Flex B. :
ጋምቤሎች ግን ቁመት አይጠግቡም
2024-11-20 11:06:10
1342
tirun_ab
Tirun7 :
አሁንም መለስ ዜናዊ የሚመራን ነው የሚመስላቸው
2024-11-20 10:40:37
312
abdiseid158
abdi :
ልጆቹ ይህን የሚያደርጉበት ምክንያት ከእባብ ንድፊያ ራሳቸውን ለመጠበቅ ነው
2024-11-21 13:18:38
131
bedxbedru
👉be happy🫣 :
በ እግሬም መቆም አቅቶኛል
2024-12-06 08:20:29
189
lemi.tamiru.leges
Lemi Tamiru Legesse :
ወዉረጃስ እንዴት ነው?
2024-11-20 00:57:01
159
alihaysamawaldo
ali haysama :
የኔ ባለ ብዙ ፀጋ እናት አኢትዮፒያዬ
2024-11-20 03:21:54
168
keft_afe
የ3 መላጣ ልጅ :
እኔ ብሆን በአገጬ ገብቻለሁ😂😂
2024-11-20 07:08:14
242
harrleather
Herr Leather Ethiopia :
በቅንነት መልሱልኚ ይወዳሉ ከወረዱ እንዳት ነው የሚወርዱት😆😆😆😆
2024-11-20 13:27:02
11
omyyyyh
Wolf :
ይሄንን እኮ ነው አለም ላይ ሰርከስ ትርኢት ብለው በዶላር የሚያሳዩት
2024-11-20 12:06:49
94
eyale6
Nady :
የከተማ ልጅ ለምን መሰለክ ይን የሚጠቀሙት እረኖች ናቸው ከብቶቻቸውን በርቀት ለማየት ነው አስፋልት ዳር የመጢት ደግም ሀይላድ ከሹፌር ለማግኝት ነው ማታ ወደቤት ሲመለስ ከብቶቹን ውሀ አጠጥቶ ነው ለቤት ውሀም ቀድተው ይመለሳሉ በሀይለዱ እየተዝናና እዳይመስልክ ስራ ላይነው
2024-11-20 04:18:13
19
anibro55
ye Gion :
አብሬ ፎቶ አለኝ
2024-12-05 06:00:43
9
mujaxx28
MujahidAwol :
what a great talent
2024-12-22 09:15:53
7
gutema.merga
Gutema merga :
wowww🥰🥰🥰🥰
2024-12-30 08:28:36
3
samritesfa1
እግዚአብሔር ታላቅ ነው :
አይነጥላ እንደሆነ የምታቁ ስንቶቻችሁ ናችሁ ?
2024-12-11 21:35:19
5
gondariewnegn1
ለአንድ ሕይወት ሺ ፈተና :
ጅንካን አስታወሰኝ ከቀይ አፈር ከተማ መውጫ
2024-12-30 08:10:41
2
mesretaill3
መሲ ሰለምቴዋ ነኝ :
ሲወርድ አሳዩን 🤔🤔🤔🤔
2024-12-12 07:49:30
8
mblous
mb❤️ :
ሄዋን ነኝ የአዳም ❤️❤️😂
2024-12-08 14:19:22
5
messigeta973
Messi Geta :
መማር ለምትፈልጉ ምዝገባ ላይ ነን ደሞ ለሴቶች ብቻ
2024-11-20 08:44:47
5
tesfamichaelmoges
Tesfamichael Moges :
ሲወርዱ አሳየን
2024-12-04 16:59:57
12
user8765386578773
sekteni ketwena yemanche :
ኢትዮጲያ እኮ የብዙ ባህል ባለቤት ናት ከጮጋራዬ አልፎ ቆዳዬንም ብትገፈኝም I Love Ethiopia🥰🥰🥰🥰
2024-12-07 15:18:19
4
aminu.zyinu
Aminu zyinu :
ሰትወረዱሰ
2024-11-20 04:31:46
14
To see more videos from user @visitethiopia.net, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About