@me_r_yared: #ማኅፀነ ለምለሟ (ወላዷ )ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መውለዷን አላቆመችም አታቆምም። እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለፍፃሜም ያብቃህ 🙏🙏🙏 ጎንደር መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም የዜማ ተማሪ ኅዳር 7/2017 ዓመተ ምሕረት አበራ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን #ethiopian_tik_to #ethiopian_tik_to #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@Zeyared-ዘያሬድ
@Zeyared-ዘያሬድ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 19 November 2024 20:00:32 GMT
90130
6148
107
415

Music

Download

Comments

eyob.bezwork
Eyob Bezwork :
ኢትዮጵያ በእራሷ እውቀት ትድናለች ❗
2024-11-19 20:05:51
20
user618633547257
Dingln flega :
በቤቱ ያፅናህ በጥበብም ያሳድግህ መጨረሻህንም ያሳምረው። ውይልቤን ነዘረኝ
2024-11-22 12:56:14
10
sol989615
sol :
እድግበል ፈጣሪ በቤቱ ያኑርህ❤️
2024-11-20 18:21:15
6
birhan_tube
mazamareyam :
አቦ ቤተክርስቲያን መሰለኝ
2024-11-20 06:18:11
2
leul.ephrem55
Leul Ephrem :
ብር አውጥቶ ነው የሸለመው😳😳???
2024-11-20 18:40:28
0
amanuel.amanuel28
አማኑኤል :
አረ ሙሉውን ልቀቀው በናትህ😍
2024-12-24 06:48:29
0
user9033485780298
Abrsh :
እድግበል
2024-11-20 09:19:47
0
marake.baltena
Maraki Baltena :
ይህ ልጅ የት ነው የሚማረው ጠቁሙኝ
2024-11-20 08:33:26
0
To see more videos from user @me_r_yared, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About