@nurhusenha: #አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ#ግዳጅ የሚገባ ወጣት #viral video

#Nurhusen
#Nurhusen
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 20 November 2024 15:01:38 GMT
548763
15443
270
4753

Music

Download

Comments

ngsny21
ውበት :
ወላጅ መከራውን አይቶ ያሳድጋል እናንተ አፍሳችሁ ጨረሳችሁ
2024-11-23 15:58:15
515
mila319163
@ ሚሊ ከናዙ :
አረ መቼ ነው የሚቆመው ከቤት መቼ ነው የምንወጣው
2024-11-23 16:56:12
166
nati.shalom5
Nati shalom :
አንድ ፖለቲከኛ አፈሳ ጀመረ ማለት ሊሸነፍ ወይም ሊወርድ ነው ማለት ነው
2024-11-24 17:35:43
143
user8473403440702
EYU EYU 64 :
ቡታጅራ ኑልን ስራ ጠፍቶዋል ላገራችን በፍቅር እንሄዳለን
2024-11-23 17:58:55
46
mamew430
MAME ➲ 🇪🇹 :
1960 ላይ stack አርገው ነው መዝመትኮ ግዴታ አይደለም ከሚሊኒየም በኋላ
2024-11-23 22:42:45
47
nasalisan92
Nasalisan :
guys keep your distance from any local militia or police when you walk around city .once you are caught no one release you from there except Ransom of money
2024-11-24 16:30:32
20
alxe.ta
ለራሴ ያለሁት እራሴ ብቻ ነኝ :
መንግስት በግድ ማፈስ ከጀመረ በቃ እድሜ የለውም
2024-11-24 13:24:26
28
dagi52933
M B :
ውድሞቼን ለመዋጋት አልዘምትም
2024-11-24 09:39:39
12
gatachewadane
gatachwe :
እኔም ለሥራ አዳማ መጥቸ በሥቀቀን ነው የተመለሠከት ወደ አአ
2024-11-23 19:26:58
25
ahmadnessi
arsenal 👑 saka 7 💫 :
ወገን አልቻልንም
2024-11-23 15:09:32
25
edilawitzu23
Satenaw AirBorn :
የምን አፈሳ ነው ሀገር ለመጠበቅ ግድ ነው
2024-11-25 05:51:45
3
sedop24
sedop24 :
ትናንት ቀጢራ ወደ አሰላ እየሄድን 30 መኪና ነዉ ያለፈን ወደ አዳማ ታጅበዉ
2024-11-24 09:50:29
11
dn.alex21
Alex21💊 :
ሀገሬ ወዴት ወዴት😭😭😭😭
2024-11-23 15:55:27
11
mkal25
Meke @lem :
አብይን ትወዱት አይደል ተሰውለት😳
2024-11-24 11:53:29
6
yodi248
kiristi :
የጁላ ሠራዊት አልቆ እኮ ነው
2024-11-25 01:35:12
5
whyyoulookedme0
ፐ :
yegna eta fenta kes bekes hulum ga hone ye እንቁራሪት ታሪክ ተደገመ....
2024-11-25 16:25:49
7
hamilatkt
ሰሚራ mehamed :
ብልፅግና አብቅቶለታል ወላሂ ደርግም መውደቅያው ሲደርስ አፈሳ ጀምሮ ነው ይፈራረሰው
2024-11-24 14:06:47
4
haylu080
Geta@2119 :
ማለቃቸው ነው አይ የኦሮሞ እናት
2024-11-23 19:50:32
9
remu2793
remujan :
አንድ ፖሊስ አራሩጦ የያዘው የፈሪ ጥርቅም ነው ጦር ሜዳም ቢደርስ ቀድሞ በፍርሃት ይሞታል🤣
2024-11-25 03:18:10
10
user43843707023841
ዮማን ዮኒ :
እሄ አፈሳ በጣም ፈሪቼ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ከአዳማ ወጣው ጌታ አስመለጠኝ
2024-11-24 13:14:24
2
t.g2n
Tofnan G :
ለሀገር ብሎ ወዶ ዘማች ካልሆነ እዛም ሄዶ የጥይት እራት እንጂ ውጤት ዬለውም
2024-11-27 09:16:17
1
minagebah
kaltemecheh elefew :
የትግራይ እና የአማራ ወጣቶችን በተልካሻ ነገር በጦርነት ምክነት ጨፍጭፈው አሁን ተራው የአዳማ አፈሳ ነው አገሪቷን ያለ ወጣት ለማስቀረት የታቀደ ሴራ ነው ምክናቱ ደሞ የስልጣን ዘመንን ለማራዘም ነው
2024-11-24 04:10:10
2
13j86_
ጎራው :
ካስታወሳችሁ 2016 ክረምት ሲገባ 90 መኪና ነውጨወደ አማራ ክልል የሄደው ሰራዊት አሁን ላይ በሙሉ አልቀዋል .....የአብይና ሽመልስ ልጆች ግን ከማህላቸው የሉም 😂😂😂
2024-11-24 08:10:30
2
adisu8490
Adisu :
ወይ ኔ እኛጋም እዴት እደሮጥን ብታዩ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
2024-11-24 17:32:22
1
abeljr300
Abel jr :
እዛ ነበርኩ ለጥቂት ነው ከአዳማ የወጣሁት ማርያምን 😬
2024-11-25 14:10:41
1
To see more videos from user @nurhusenha, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About