@officiall_kene_1992: @bemni 🍁 @Fromi #forever #fyp #fypage #copylink #foryou #fypシ゚viral🖤video🤗foryou #copylinkkkkkkkkkkk #fypシ゚viral #viral #fypp

ከነዓን ነኝ የፀዳለ ማርያም Ⓜ️
ከነዓን ነኝ የፀዳለ ማርያም Ⓜ️
Open In TikTok:
Region: GB
Thursday 21 November 2024 15:49:10 GMT
1785672
317242
8629
19559

Music

Download

Comments

meli274444
ኤማሁስ 444 :
ኦረትዶክሰ ባልሆነ ምን ይውጠን ነበር 🥰🥰🥰🥰ተመስገን ጌታዬ🥰🥰🥰
2024-11-21 16:15:27
5968
mimi_mola1
ሚሚ ሞላ 💚💛❤️ 🦅 :
ገና እደምድር አሸዎ እንበዛለን🥰የዓመት ሰው ይበለን🙏
2024-11-21 16:53:09
3188
abel_ka16
Abel Ka :
ዝላዩ በልክ ይሁን የጎረቤቱን ለጎረቤት ተዉላቸው።
2024-11-22 04:03:03
847
mekutelahun
መዳኒት :
የደስታ ብዛት ነው ያዘለለን ደስ ይላል ሚካኤል አባቴ
2024-11-22 03:45:02
549
tazie19
ታዜ👉👉✝️❤ :
orthodox mehon eko metaled new🥰🥰🥰
2024-11-21 22:55:16
520
.m16554
𝑠𝑎𝑚𝑟𝑎𝑤𝑖𝑡 𝑠ℎ𝑎𝑛𝑏𝑒𝑙 :
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እጅግ በጣም እኮራለሁ👏👏👏
2024-11-21 23:19:31
255
anteneh416
anteneh416 :
ስታምሩ ማርያምን ግን ይህን ዝላይ ብትቀንሱ
2024-11-21 17:41:02
619
zola6600
ዞላየማርያምልጅ 🙏 :
ከቤተክርስቲያን ህግ ባንወጣ ይሻላል ወደ አለማዊው እያደላን ነው ስርአት ሚባል ነገር አለ
2024-11-22 07:30:20
207
tegste73
ትዕግሥት (ወለተ ትንሳኤ ) :
ማነው በራሱ ሀይማኖት እደኔ የሚቀና🥰🥰🥰🥰
2024-11-22 09:56:48
98
mebaethio
MeBa(የዓለም~ልጅ) :
የመልኣክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሀገሬን ከጭንቅ ከመከራ ታወጣ ዘንድ ና!
2024-11-22 02:52:57
270
wubadis1
ቤሎንያ💒🤌🦅 :
እልልልልል መታደል እኮ ነው🥰🥰🤗🤗🤗
2024-11-21 16:28:29
5
chillgirl_vibe7
єѕєт :
ኮንሰርት ላይ ከመዝለል በ እግዜያብሄር ቤት ማበድ በስንት ጣህም ተባረኩ በቤቱ ያፅናቹ
2024-11-22 15:41:16
108
betelhem541
Bety ጎጃሜዋ :
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው እልልልልልልልልልልል
2024-12-12 12:12:43
5
merigirma661
Meri የድንግል ማርያም ልጅ :
ስታምሩ በማርያም ደሞ መዝሙሩን በጣም ነው የምወደው🥰🥰🥰🥰🥰🥰የአመት ሰው ይበለን
2024-11-21 16:06:59
103
abiye03
@abi special one :
ኦርቶዶክስ በመሆናችሁ ምትኮሩ like
2025-01-05 04:23:41
20
.z5688
ህልም አለኝ ካተጋ ❤❤ :
ሰውበራሱሀይማኖት ይቀናል ስደተኞች ልጆችህን ለደጃፍህ አብቃን🙏🙏
2024-11-22 10:39:53
33
samri4525
𝕥n𝕤𝕙a 𝕪e𝕞esi𝕙u 𝕝gi🇮🇱༒ :
በራሱ ሀይማኖት ይቀናል ወይ 🥺🥺
2024-11-22 21:43:31
14
mah34239
mah :
ወጣት የነብር ጣት! ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!
2024-12-21 08:26:36
13
abizeeotc
አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ :
ጥምቀት ያስናፍቃል🥰🥰🥰🥰🥰 የኔ ሚካኤል
2024-11-22 17:02:54
21
user3756698076524
king b :
በርቱ ኦርቶዶክስ ልጆች
2024-11-22 05:10:25
47
semewerkasemaremu22
semewerkasemaremu22 :
ፍቅርን አድለን ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2024-11-21 16:08:34
49
user4126330257860
@mezi mezi :
ፍቅርን አድለን ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት 🥰🥰🥰🥰
2024-11-22 04:13:59
21
hibretarega
hibret :
እውይ ስታምሩ
2024-11-21 16:02:56
51
yashi0760
yeshi nazu :
ሚካኤል አባቴ ምህረትህን ፍቅርን አድለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-22 05:47:16
17
To see more videos from user @officiall_kene_1992, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About