@kanazegelila_eth: ስርዓተ ተክሊል እና ድንግልና 👑 @wende picture @photo grapiy #ቃና_ዘገሊላ #ቃናዘገሊላ #kanazegelila #ሰርግ #ሠርግ #ዲያቆን #ከብካብ #kebkab #orthodox #ቅዱስ_ጋብቻ   #kebkab_events #orthodox #orthodoxwedding #ተክሊል #ተክሊልጋብቻ #ethiopianorthodox #wedding #ሥላሴ #ስርዓተ_ተክሊል_ #ስርዓተ_ጋብቻ #መዓስባን #ዲን_ዘላለም

kana with lina
kana with lina
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 22 November 2024 09:08:39 GMT
1252704
80742
432
6900

Music

Download

Comments

yemar198
ሀሴት :
ወንዱ ጭኖ ሴቷ ባትጭን የሰው ኣይን በላት
2024-11-25 07:32:49
497
gindeepa
user9557413428241 :
he is a king for letting his queen shine
2024-11-25 17:49:04
287
samrigebrehiwot353
samri :
ኡውነት ነው ድንግልና ኩቡር ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-23 16:57:28
175
fita41596
🦋fita🦋 :
አንድ ጥያቄ እስኪ መልሱልኝ ሁለቶችም ድንግል ባይሆኑ በቁርባን ማግባት ይችላሉ አ
2025-01-13 04:23:24
37
muluseyoum2
muluseyoum723 :
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በፀሎት
2024-11-22 15:51:22
54
yeasgedomleji2
ሂንቲሳ_ አሰገዶም :
አለ እንጂ እንደዛ ብለው ስንቱን አጋብተው የለ አርግዘው ወልደው ምናም 😳
2024-11-27 11:17:58
5
afom.123
እረፋ :
ክርስትና ትህትና በመሆኑ አንዱ ሌላውን ማሳጣት ስሌለበት ድንግል የሆነው ተለይቶ ተክሊል ባያደርግ ይሻላል።በቃ እግዚአብሔር ካወቀለት ይበቃል።በነገራችን ድንግል በዚህ አለም ላይ እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ማሪያም ብቻ ነች።
2025-01-30 05:27:54
6
fikremaryam2026
🔹🔹🔹ፍቅረ ማርያም☦️✝️✝️✝️ :
@ግሸን ማርያም:ወንዱ ከሴት ጋ ባይተኛ ነገር ግን ዘሩን በሴጋ ያፈሰሰ በተክሊል ማግባት ይችላል???
2025-01-30 15:03:56
1
goodwill2242
Goodwill 💜 :
ከወለዱ በዃላ በቁርባን መጋባት ይቻላል ወይ?
2024-12-09 12:57:47
5
8mekdiyedker
የዲ ኬር :
እግዚአብሔርን ፍሩ ያልከው መምህር ልክ ነህ
2024-12-04 06:16:19
5
besm2p3rr
.. :
በማርያም መልሱልኝ በጣም ግራ ስለገባኝ አና የምጠይቀው ሰው ስለሌለ ነው እና እሱ ድንግል አይደለም እሷ ግን ክብረ ንፅህና አላት እናም ለሱ ብላ ተክሊሉን ትታው በ ቁርባን የማግባት መብት አላት????? ስለ ማርያም ብላችሁ መልሱልኝ 🙏🏾🙏🏾
2025-04-22 17:27:02
3
kidii160
kidu ye maryam❤ :
ድቁንና እየተማረ ሚስጥር ሊያይ ትንሽ ሲቀረው ከሚወዳት ልጅ ጋር ተሳሳቱ እናም ትምህርቱን መቀጠል ይችላል ከሷስ ጋር በቁርባን ስረአት መፈፀም ይችላሉን እባካችሁ መምህራን ካላችሁ መልሱልኝ
2025-03-19 09:01:40
1
nati23_mom25
Natanim23❤Tigist25❤ :
ይደነገላል😂😳 በቃ የለውም የለውም አትሰሙም
2024-11-25 14:22:17
5
gosayefey
ፕሪም :
ዶሮ እንደማይቻል ነው ማቀው አሁን ዳቆኑ ድንግል እሷ አሳዳጅ ከዛ እሱለማግባት ሱባዬ ትገበለች ታገባለች ችግር የለውም ተብሎ ስንት ሰውነው ያገባው አይ ከተጨማለቀች ቆየች እኮ
2025-01-07 20:52:54
0
sara.21629
sara የ 21 :
ተተሳሳሞስ
2025-02-07 16:22:22
0
ablakate2728
👤 :
ዲያቆን ሆኖ ድንግልናውን ቢያጣስ?እንዴት ነው ሚያገባው?
2025-01-30 12:30:06
0
teddykassanews
Teddy kassa NEWS :
ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ የሚባለው ዱቄት በላው። በቃ ባልና ሚስት 2 ናቸው። አንድ ናቸው የሚባል ትምህርትም የለም ማለት ነው።
2025-01-08 11:30:12
1
fasilo52
fasilo :
ሥለዚህ ሴቷ ወይም ወንድየ አንዳቸው ድንግል ከሆኑ በተክሊል መጋባት ይቻላል ማለት ነው አደል
2025-01-24 01:16:42
0
user9010681658102
senayet negash :
አንድ የማውቀው ዲያቆን አፈረሰ እንዳይባል በድፍረት ጓደኛው አረግዛ በትክሊል አገባ ታዲያ ይህ ምን ይባላል መልሰ አላቹ በእኔ በእግዚአብሔር ዘንድ አፍርሶዋል አሁን ናዝሬት ቤተክነት ይሰራል ሳየው ይገርመኛል
2025-01-17 13:08:40
0
noop_try_again
OneDay💪🏼 :
ሲጀመር ሁለቱ ድንግል ካልሆኑ እንዴት ሆኖ ነው ተክሊል ሚጫነው 😳?
2025-01-13 15:20:45
1
hiree2130
kiyaኮ💊8373 :
chgru eko wandoch be tekilel esh ayelum🥺
2024-12-21 14:35:01
0
tiktom_com.heis_123
ኢትዮጵያዊ :
በምን ይረጋገጣል ዋሽተው ቢጭኑስ ቆይ 🤔
2024-11-25 08:04:24
2
user5632773431093
ዝምታ😭😭😭😭 :
የምታቁ ሁሉ መልሱልኝ ጥያቂዬን እንደት አንዱ በስርአት ተክሊል አንዱ በስረአት ቁርባን ሊሆን ይችላል ሁለቱም የበተክርስቲን ስርአትም ቢሆን ግን ሁኔታዉ ይለያያል ስለዚህ በአለማዊዪ አብረን እንኖራለን እና እደት ዘላለማዊያ አብረን ልንኖር እችላለን ??? ብዙ ሰዉ ብጠይቅም ግማሹ ይቻላል ግማሹ አይቻልም
2025-10-29 15:37:13
0
user8429108142566
ትንሿብላቴና[፲፱]ያብሳሪውልጂ(፳፲)እማሚሰጥሬ🙏 :
እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርከው 🙏🙏🥰 እግዛብሔረ ያክብርችሁ በኮመንት ብዙ ጥያቄየ ተመለሠልኝ እና እኔም ኣድ ጥያቄ ኣለኝ ዳቆን ያልሆነ ውድ ልጂ ድግል ከሆነ ተክሊል ይደፍል ማለትነው መልሱልኝ
2025-01-20 11:25:10
2
user2180850104908
ለሁሉም ጊዜ አለው። :
በትክክል🥰🥰🥰🥰
2025-02-03 18:46:13
2
To see more videos from user @kanazegelila_eth, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About