@zoehealth7: Different peroid color and meanings#somalitiktok #viral #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #medicine

DAVE.R.N
DAVE.R.N
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 22 November 2024 12:05:24 GMT
1939063
30328
535
4637

Music

Download

Comments

tg.habesha
Tg habesha :
ኮሜንት የምትሰጡ ወንዶች ግን ታያላቹ እንዴ አልገባኝም😁😁😁
2024-11-26 21:03:31
255
selam_1326
የማሪያም ልጅ :
የሚያሳፍር በሽታ ወንድ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ሴት ከምሆን ማነው ግን አበባ ብሎ ስም ያወጣለት የወር በሽታ ቢሉት ጥሩ ነበር አበባ እኮ ደስ የሚል እፀዋት ነው ይሄ ግን በጣም ያስጠላል
2024-11-24 19:38:22
89
getecheru2
Tg :
ጤናማነኝ ተመስገን🥰🙏
2024-12-29 09:31:56
57
kalm260
Kal 🌹አንተ ያልከው ሊሆን እኔ ብዙ ለፋሁ⛪ :
የምታሾፉ ወንዶች ግን ጤነኛ ናቹ🤔
2024-12-21 11:05:19
31
user4576295557056
መስከረም👑⛪ዲያ💕 :
አመሰግናለዉ ዶ/ር 🥰እሽ ለምን እንደ ስጋ አይነት ወይም የረጋ ደም ነገር ይወርዳል?
2024-11-23 08:25:07
30
onlyjesus063
አዎ Only Jesus ነኝ :
እግዚአብሔር የሰጠው ጸጋው ስለሆነ ሴት እህቶች አይከፋችሁ❤❤
2024-12-28 18:24:25
35
sol.gfc44
Solid man :
ወንዶች እህቶች የሉንም እንዴ የሚቀለደውና የማይቀለደውን ለይተን እንወቅ እንጂ!!!!
2024-12-20 20:38:22
34
rediet7621
ድንግል ማሪያም እናቴ 21 :
ያመኛል ችግሩ ምንድን የው ዶክተር
2024-11-22 23:53:35
2
enatyew_16
yabu :
ወንዶች ግን ለምንድን ነው ማናየው 🤔
2025-02-16 20:41:42
3
phiniyias
亗K1ROS亗 :
እኔ ላይ ሰማያዊ ነው የወጣው ዶክተር
2025-01-01 13:16:37
13
wesrftgyhusr
𝄞𝄢ሀዬቲ𝄞𝄢እርግቧ𝄞🦋𝄞𝄢 :
አረ እባክ ምድነዉ በጣም ነዉ ሆደንና ወገቤን እሚያመኝ አልፎ አልፎ ወደላይ እሚልብኝ ሰአት አለ እዳታልፈኝ አደራ
2024-11-29 13:39:10
1
hwulio22
▯MY➛lif⌚️ :
እናመሱግናለንወድሜእወድ ሀለሁወላሂ
2024-11-23 14:25:38
7
user8138763703929
ኑርልኝ፡እናቴ :
ሴት፡አታሲፊልጊም፡ለኔ፡ኡኡኡ
2024-12-03 23:01:17
1
user81236603386260deva
dev :
ሴቶች ከፈጣሪ ያገኛቹት ቅጣት ነዉ ተቀበሉት
2024-12-13 19:29:38
0
eyobaaklil
Eyoba :
ታያለህ እንዴ
2024-11-22 16:32:03
6
mhretngus1
mhretngus1 :
ወዶች ምን እያረጋቹ ነው
2024-12-24 21:18:59
1
weynshetfana
lidu😎 :
ወድሜ ተባረክ በጣም ጥሩ መረጃ አወጣክ ፈጣሪ ይባርክ🙏❣️
2025-01-03 20:20:20
2
yared2yaya
@yaya :
mn awekek nw bushiti
2024-12-27 15:30:25
2
anduka29
@anduka29 :
ምንይሉታል የኔ ጨርሶ መመልከት
2025-01-09 00:06:42
0
user4025692987801
one more🤌 :
እኔስ በ የወሩ ይመጣል ግን 1 ቀን በጣም እታመማለው
2024-12-19 06:33:16
3
umbella2127
𝑴𝒆𝒔𝒊 የጋይንቷ እርግብ🦋🕊️ :
እኔ ከቀይ ዉጭ ሌላ መልክ ያለዉ አይመስለኝም ነበር ሆ🥰
2024-12-13 19:06:22
1
kal846
kal846 :
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
2024-11-24 10:24:22
4
fikr444_
fikir :
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏
2024-11-26 10:33:37
3
mg74557
𝕸𝖎𝖓𝖙𝖊𝖘𝖓𝖔𝖙 ✞ :
እንዳትሸወዱ የeve ሞዴስ ማስታወቂያ እየሰራ ነዉ 😭
2025-01-20 10:13:31
1
lubbiyyee1
Hiwi :
በብዛትየሚፈሰዉ መብቴዉ ከ5እስከ15የሚፈሰዉስ
2024-12-30 07:00:32
1
To see more videos from user @zoehealth7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About