@enochenok.eth: @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers #ሐዋርያዊ_መልሶች #ኢየሱስ #ክርስቶስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #ተዋህዶ #ፕሮቴስታንት #foryou #viral

࿇ ሔEኖOክ ࿇
࿇ ሔEኖOክ ࿇
Open In TikTok:
Region: DE
Saturday 23 November 2024 10:54:32 GMT
360118
61227
1083
10066

Music

Download

Comments

admarvel1921
Admarvel1921 :
እርሱ የኛ ጌታ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም
2024-11-23 16:03:23
846
nega_.21
N :
Live ሰምተን ድጋሚ ደሞ እንዳዲስ ስናየውም አዲስ ነው አኬ😳❤️❤️
2024-11-23 11:17:49
897
user7637511759387
fane0966 :
confidence ሚባል ነገር የለውም የሆነን ነገር ጀምረ የሆነን ሌላ ቦታ ትረግጣለህ
2024-11-23 20:37:31
12
kidanemeliskidane
smart start :
አደራ ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ
2024-11-25 20:01:29
349
eph_remm
Ephrem :
እሺ በጣም ጥሩ በነካ እጅህ ስለማርያም ምልጃም ከመጽሐፍ ቅዱስ አሰተምረን
2024-11-25 03:05:04
16
sarinas.19
ሳሪና⓳🦋 :
ደጋግሜ የምሰማው ነገርስ🥺 ተባረክ ሄና🤲
2024-11-23 11:56:54
222
sami63245
sami :
አኬ በቅርቡ ጴንጤ ይሆናል
2024-12-28 00:24:37
9
.truth05
ሓቂ Truth :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣኬ ወንድሜ።
2025-01-15 20:19:16
1
dawit.mulugeta.adugna
ሮሂ electronics ጥገና & ዲሽ Adama :
የ አቤል ደም ፍርድን የ ክርስቶስ ደም ምህረትን ይጠይቃል ❤️ይሄ ነው ጠበቃነት 🥰 አኬ 🙏✌️
2024-11-23 16:05:42
12
bekijum
beki :
ለራስክ እንዲመች አርገክ ትጠረጉማለክ 😁ጠበቃችን እና አማላጃችን ክርስቶስ ነዉ 🥰
2024-11-24 23:11:08
6
teklu10
Dina➋➌⁺ :
ኢየሱስ የኃጢአታችንን ማስተሰረያ ከሆነ ኃጢአታችን ከተሰረየ የፀለየው ፀሎት ዘላለማዊ በእርሱ በኩል የእግዚአብሔር ልጆች ከሆንን አባት አባት ብለን የምንሰራበትን ስልጣን ከሰጠን ቅዱሳን የሚማልዱልን ለምንድነው🤔🤔
2024-11-24 09:56:26
2
user7998749861778
z የጁ ፈርኒቸር :
ስለዚህ ኢየሱስ አማላጅ እደሆነ አምነሀል ማለት ነው
2024-11-25 18:11:09
5
muliipapa14
muliipapa14 :
እርሱ የኛ ጌታ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም
2024-11-30 16:51:21
13
abenezermelese2000
Ebenezer :
ante bicha biblen atam
2024-11-27 02:54:19
0
kirubire1
soli and honu :
ከነ መልክህ ሁላ በአይምሮዬ የምስለውን" ወንጌላዊ ዮሀንስ" ትመስለኛለክ
2024-12-12 08:43:54
40
ruhamalemma06
ruhama :
ሙሉዉ ምን ላይ ነዉ ያለዉ ?
2024-11-23 12:17:01
9
amanyanni34
Yanni 🇪🇷🇺🇸 :
What about Mariam?
2024-12-31 03:07:10
1
mamush0100
mamush0100 :
@mamush0100:አኬ አመንሽ በቃ:ጴንጤ እየሱስ ሁሌ እየለመነ ይኖራል ብሎ አያምንም አንዴ ያፈሰሰዉ ደሙ ሁሌ ያማልደናል::ይሄንን ትምህርት ለኦርቶዎች ንገራቸዉ የእየሱስ ደም አሁንም ጠበቃ(እንደሚማልድ)😁
2024-11-24 10:45:51
2
moges1217
ሞገስ አዲስ ዘመን :
ጥያቄየን ሁልግዜ ትመልስልኛለህ
2024-11-24 16:07:12
12
liul1638
@abigu :
eyesus sibali des yemilachu🥰🥰
2025-02-15 16:38:39
2
tewodros098
tewodros love :
መጋቢ ሀይማኖት ቃለህይወት ያሠማልን🥰🥰🥰
2024-11-24 06:26:17
26
yosef2357
Joseph / kebede :
የማዳኑ ስራ ዘላለማዊ ነው። (አንድ ጊዜ በተሰራው ስራ ነው ዘላለማዊ ህይወትን ያገኘነው።
2024-11-25 06:17:40
6
sol_negn_ye_eyesus_lij
Sol ነኝ የኢየሱስ ልጅ :
አንተ ስጀመር በሥላሴ አታምንም Only Jesus ነህ።
2024-11-28 00:08:54
0
user7637511759387
fane0966 :
ይሄ ሰውዩ ግን አውቆ ነው ወይሰ አልተረዳውም ??
2024-11-23 20:32:17
3
To see more videos from user @enochenok.eth, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About