Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@eyaya_belew: #onthisday #ethiopian_tik_tok
eyaya_belew
Open In TikTok:
Region: DE
Sunday 24 November 2024 08:18:06 GMT
354375
11036
648
8800
Music
Download
No Watermark .mp4 (
9.98MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
9.98MB
)
Watermark .mp4 (
10.94MB
)
Music .mp3
Comments
samep la sampuo :
ኢህዴግ ምንም ሳይሰራ ሲበደር አልነበራም
2024-11-25 17:51:53
29
@Continental Boy :
ህዝቡ በረሀብ አለቀ እሱ ቤተመንግስት ይሰራል ለማን አቤት ይባላል🙂
2024-11-24 16:06:08
443
user767040 እህትአበዛው :
ከሰው ነፍስ ቁሳ ቁስ ሚያስጨንቀው መንግስት 🥺
2024-11-30 13:35:38
1
abdu :
እድገትን አይመኙም ሁሌም እንድንለምን ነው የኛም የባንዳ ልጆች ባንዳዎች ከጎናቸው ናቸው እሽቃባጭ
2024-11-24 23:18:47
12
ወጋሕታ-ትግራይ Wegahta-Tigray❤💛 :
አይኖርበትም
2024-11-25 17:45:29
294
B.B :
የቀና ወሬ አይቆምም.
2024-11-25 06:34:15
9
Habesha⚜️ :
ውሻ ይጮሃል ግመል ይራመዳል ማን እንደ ኩቡር ደ/ር ኣብይ ሺ ኣመት ንገስ የኔ ንጉስ❤️
2024-11-24 15:42:37
3
ሀያቶላህ :
ነጭ ስለኛ የመናገር ሞራል ከየት አመጣ? ሁሌ እኛ እነሱን እየለመንን እንድንሄድ ይፈልጋሉ
2024-11-26 06:50:42
3
YH :
ሁሉም ኢሉምናቲ ባንከር እየሰራ ነዉ እኔስ ለምን ይቅርብኝ ❓
2024-12-10 16:12:31
1
Baya :
ካልሞተ አይወርድም 100% እርግጠኛ ነኝ
2024-11-25 20:15:45
96
Creator.search. insight :
ጦብያ በሰው ሰይጣን መንግስት መሰል ተይዛለች.
2024-11-25 09:44:29
195
ኤፍራታ ሰላም ለኢትዮጵያ :
የስራ ዕድሉ ቀርቶ በራሳችን ሀብት ሰርተን ለራሳችን ስራ ፈጥረን ለሌሎችም አከራይ ተን የምንሰራ በት ንብረታችን ፈራርሶ ስራ ፈት የሆንን ቁጥር ስፍር የለነን ።
2024-11-25 08:12:25
13
Amen :
ጀርመን ነው የምኖረው ይሄ WELT የሚባል ሜዲያ የውሸታም ሜዲያ ነው ኢንተርኔት ላይ እንኳን የኮመንት መስጫውን ዘግተውታል 😂 እውነቱ ይሄ ነው https://youtu.be/6ov2XB2YLNo?si=xmM5uU2nxe7U6mje
2024-11-25 07:41:20
2
umiraup :
When the whole country is in need of basic needs how can building luxurious palace be an answer. God when are you getting us back to normalcy
2024-11-26 13:30:33
10
ለሁሉም ግዜ አለዉ :
ገራሚ ነዉ ህዝቡን በራሀብ በጦርት እያመሰ ጉድ እኮ ነዉ
2024-11-24 16:49:00
39
Sknbr_No20 :
አማራና ትግሬ ሲያወሩ ሲፎክሩ ኦሮሞ እየሰራ ይገኛል ✌️🇪🇹✌️
2024-11-26 09:17:38
13
biruk man :
ተርጉመህ ስላሰማከን አናመሰግናለን🥰
2024-11-25 16:46:59
84
nomoloso1 :
ፍሬ አልባ የምቀኛ ወሬ ነው ያወራኸው ቤተመንግሥቱ እኮ የሕዝብ እንጂ የአብይ የግሉ አይደለም ከጀርመን እርዳታ ጋር ምን አገናኘው
2024-11-26 01:26:38
4
Jems God :
ይሄን በቁሙ የሞተ ህዝብ ሲያገኝ እሱ ምን ያድርግ
2024-11-26 05:43:04
78
user6201181530732 :
አቢቹ 1000 አመት ንገስ
2024-11-25 22:09:16
3
messeret.94 :
ሚኒሊክ በባዶ እግራቸው እየሄዱ ህዝብ በወረርሽኝ በችታ እያለቁ ነው ቤተመንግስት የሰሩት ኢሮፕያኖች ከ2ኛው የአለም ጦርነት በሃላ እየተራቡ ሀገራቸውን ገንብተው አተ አሽከር ሆነሀል
2024-11-24 15:24:34
1
Muha=2.3 :
መልሳቹ ውሰዱት ብሩን አንፈልግም
2024-12-25 08:38:09
0
Dj nebero :
ድሀ ህዝቦች እያሉ ይላላጡብናል ሀገራችን እራሶን ችላ እንድትንቀሳቀስ ቢተዋት ጣልቃ እየገቡ እርስ በአእርስ እየከፋፈሉ ከሚያባሉን የፖለቲካ ነፃነት ለአፍሪካ ቢሰጡት በራሱ ሀብት ተጠቅሞ ማደግ ይችላል !!
2024-11-25 05:03:52
1
Çhãppy :
ሚስቴን በጣም ነዉ የማፈቅራት🥰
2024-11-26 07:38:40
4
yaya :
አገሪቷ በቤተ መንግስት ግንባታ እራሷን መቻሏን ያሳያል
2024-11-25 17:22:56
20
To see more videos from user @eyaya_belew, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Two color options in 1 video for you to choose from 🥰#energy #technology #wallpaper #livewallpaper #HD
কি রেপ গান রে ভাই #foryou #foryoupage #trending #trend #bdtiktokofficial #কুমিল্লার_ছেলে #a_r_p_777 #unfezzemyaccount #viral @TikTok Bangladesh
ماتدري ان قلببي لك الحالك .. #فلاح_المسردي
Me tomo 5 días lograrlo, es más fácil de lo que parece #bike #fyp #paratii
Ah ce fameux conseil de classe qui tarde 😂 Réel ou pas ? 🤣🤣🤣 Bon courage à tous ceux qui révisent des examens !! 💪🏻💪🏻 #humour #pourtoi #foryou
About
Robot
Legal
Privacy Policy