@jossyyilma: Replying to @lizsliz2 #kneepainrelief #kneepain #ethiopian_tik_tok #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #foryou #fyp No Content on this site,regardless of date should ever be used as a substitute for direct medical advice from you're doctor or other qualified clinician.

HEALTH COACH
HEALTH COACH
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 24 November 2024 09:42:47 GMT
18079
617
24
282

Music

Download

Comments

dagi__ff
Lolley Miki :
thank you
2024-11-29 21:12:53
0
zuriash47
Zuriash :
ትከሻዬን በጣም ያመኛል ጉልበቴንም ጨምሮ ምን ትመክረኛለህ እባክክ
2024-11-26 19:08:28
0
humeyusuf3
humeyusuf :
ጉልበቴን ያመኛል ከወደኩ ብኃላ በጣም ያመኛል ታክሜዋለው MRi ተነስቼ ችገር የለውም አሉኝ ግን ብርዱ ሲሆን በጣም ያመኛል እባክህን መልስልኝ
2024-11-25 16:24:58
2
selamawit.zewde
Selamawit Zewde :
ተባረክ
2024-12-08 18:08:18
1
user1765057290861
user1765057290861 :
ሰላም እባክህ ስለ ቅርጥማት መድሃኒት ንገረን
2024-11-27 09:27:57
1
user426628150299
لاالاهاالله :
እኔ ጉልበቴን ያመኛል ሰበቡ የቫይታሚን d እጥረት ነው መድሀኒቱን ወስጄ ተሽሎኛል ግን ደረጃ መውጣትና መውረድ ከመሬት መነሳተ በጣም ይከብዴኛል እባክህን ምን ይሻለኛል
2024-11-24 17:57:50
1
user6131960266748
hawi :
,ሀኪሜ ነክ
2025-02-05 05:14:28
0
bilen_solomon
tg ye arsiwa :
ሮማትድ አርትራይተስ መፉቴ እባከሸ
2024-12-30 04:51:54
0
semhar.semhar12
ሰመሀር :
በጣም አመሰግናለሁ በጣም የተቸገርኩ በት ህመምነው እናግን ስቀመጥ ነው ህመሙ የምብሰው እድሜይስጥልኝ
2024-12-22 04:00:51
0
ana915646
ana :
ያልከዉ ልክ ነዉ
2024-12-17 19:50:56
0
woineshetkassaye
Woineshet Kassaye :
እናመሰግናለን
2024-11-27 17:45:42
0
hilal_sweet
hilal_sweet :
መፍቴው እኔን ያመኛል
2024-11-26 06:29:02
0
mesaye79
mesaye :
እንዴት ነህ ወድቀረ መቀመጫዬን ጨራ የሜባለው በጣም አሞኛል ምን ትለኛለህ
2024-11-25 04:25:04
0
user1060429196670
user1060429196670 :
ኧረ ሞቴነው ጉልበቴን መንቀሳቀስ አቃተኝ የጉልበት መርፌ ተወግቼ ምንም ለውጥ የለኝም ወንድሜ
2024-11-24 18:54:43
0
newaccount_3445
newaccount_3445 :
አመሰግናለሁ
2024-11-24 16:25:43
0
123456789moges.yardm
12345678 :
ኤም አር አይ ታይቼ L5 ዲስክ አለብህ ተብያለው ያው ወገቤን ያመኛል ፊዚዮ ቴራፒ ታዘዘልኝ አልተሻለኝም ምን አይነት ስፓርት ልስራ እባክህ እርዳኝ
2024-11-24 15:16:00
0
asenakchabebe
asenakche abebe :
አባክህ ባሴን መጠበቅ አቃተኝ አወድቃለሁ ከጣቶቼ ጀምር ይደነዝዛል ተቸግሬአለሁ አባክህ ንገረኝ ሰልክህን ንገረኝ
2024-11-24 12:55:12
0
elsa.kasse0
Elsa Kasse :
🙏🙏🙏🙏
2024-12-10 21:19:44
1
fafiateib6
fafiateib :
😁
2025-01-11 16:46:59
0
lailahaelelah
Enshaala biethnila :
😂😂😂
2024-11-26 17:48:45
0
aberu97
aberu berhanu :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-26 14:31:36
0
nani1616166
nani :
🥰
2024-11-25 02:32:18
0
ddddddd_me
demekechkwahid :
your adress please
2024-11-27 18:08:41
0
To see more videos from user @jossyyilma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About