@nitantesfaw2: #በጣም ነዉ የናፈቁን 😭#ደጉባላገሩ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ethiopian_tik_tok #fypp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #habesha #viralvideos #viral_video #tik_tok #tiktoker #pageforyou #page #vira #fypdong #pageforyou_🔥 #tiktokviral #fypシ゚viral🖤tiktok #amharatiktok #amharatiktok💚💛❤️ #🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ #🇫🇷❤️ #page #ethio #ethiopiantiktok #france🇫🇷 #francetiktok #francetiktok🇫🇷 #viralditiktok #page #virał #fyp

nitantesfaw2
nitantesfaw2
Open In TikTok:
Region: FR
Monday 25 November 2024 15:29:18 GMT
2978027
181230
5174
9158

Music

Download

Comments

tadesseofficia
TADESSE SP :
ሁሉም ባልሽ ባልሽ ይላል ምርጥ ሴት ናት በቤተሰቡ የሚያፍር ስንት ባለጌ አለኮ
2024-11-25 16:13:08
3453
bee_bek19
Bereket G :
አሁን ለዚ ህዝብ መሳሪያ ይገባዋል?
2024-11-25 15:57:48
2361
biruktii2
biruktawit :
ባልሽ ግን ከልቡ ሰው ነው ☺️
2024-11-25 15:41:40
974
user3390862441861
Tarik :
ባልሽ በጣም ምርጥ ሰው ነው ሰው ሰው የምሸት
2024-11-25 15:39:59
730
fianoianyie
mekdi22@ :
ባልሽ እቅፍ ሳረጋቸዉ አችግን እጅሽን አቀረፈፍሽ ቀረፈፍ
2024-11-25 18:32:28
336
funnynow21
funny :
ኢትዮጵያዊያን ''የሰው ልክ ነህ''ብለውሀል በዩው ባልሽን
2024-11-25 18:14:46
361
sax12456
babilan ✌️ :
You Have Just Amazing Hasuband wish Him Long Life
2024-11-25 15:48:51
411
brktyfh
Brkty ፈረደ 🇪🇹 ❤️🇳🇴 ❤️ :
The most humble and respectful man 🥰🥰🥰
2024-11-25 20:10:52
297
yuti.....1234
هداية 💫📿 :
ጀግና በማንነቷ የምትኮራ ሴት
2024-11-25 16:53:50
200
yebatiwaaa
aaa🕊🕊 :
የሱን ሰላምታና የሷን እዩልኝ ከነሱ ወተሽ ምነው እንግዳ ሆንሽ
2024-11-25 18:12:14
138
user5595933137885
TAW :
ሰዉ ማለት በአገር በወገኑ የማያፍር
2024-11-29 17:52:28
48
hiwi_n12
hiwi_n🐅 :
ባልሽ ለቤተሰቦችሽ ለሀገርሽ ያለውን ክብር አይተን የአንችን ማንነት መገመት እንችላለን
2024-12-02 08:01:44
11
eyamamo
eyamamo323 :
ጀግና ሴት በራሷ የምትተማመን በቤተሰቦቿ የምትኮራ 🥰🥰🥰
2024-11-26 07:52:17
30
s_u_rafel
Surafel - ሱራፌል🦁 :
ከዚህ ፍቅር የሆነ ሰው መውለድሽ ደስ ይላል🥰🥰🥰
2024-11-25 18:57:59
93
user9623292570660
manuel :
እውነት ባልሽ የተባረከ ሰው ነው
2024-11-27 12:04:58
15
user5318239522
ዙዙየኮቻዋ🇪🇹🇪🇹🕋🕋🕋 :
ወላሂ ለሰውክብርያለው
2024-11-25 15:45:46
94
61219m2
እንደ ፍቃድህ አኑረኝ💌 :
ኩሩና መልካምነት የተሞሉ የኔ ደግ ህዝብ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-25 15:52:21
98
banu.banchi
Banu Banchi :
ጀግና ሴት ነሽ በማንነትሽ በሀገርሽ በባህልሽ የማትለወጭ እግዛቤሄር አይለያችሁ
2024-11-26 03:21:59
59
alhaidari84
💗💗ገኒ ወሎየዋ 💞💞👑 :
እህት እደው ባልሽ ወድም ጎርቤት የለውም ማሬ
2024-11-26 04:07:58
36
mimiselm3
user2856222058722 :
ባልሸ ግን ይለያል አንችንም ሳላደንቅ አላልፍም ካንቺ ያየውን ፍቅር ነው ያሳየው
2024-11-25 15:42:50
49
z66782
አሏህዋዬ አሟሟቴን 🌿 አሳምርልኝ 🍋🍋🍋 :
ኧረ ቤት ስሪላቸው ምነው በዘሰለጠነ ዘመን እንደዚህ አታኑሪያቸው አያሳዝኑሽምዴ😳😳😳😳😳😳
2024-11-26 07:01:54
21
user9821696215877
ህልምህ እኔ ልሁን❤ :
ገና አሁን በጣም እንድወድሽ ሆንኩ ሠላማችሁ ይብዛ ማንነትሽን የማትደብቂ ምርጥ ኢትዮጲያውይ ነሽ ይመችሽ
2024-11-26 08:23:09
42
balefotawa
Mahi🦅Nile🌊🌸 :
ገና ላየዉ ስል እምባዬ ተናነቀኝ🥺😥
2024-11-26 07:11:53
8
romawi8811
ሮማዊ T D F ፎታዊ ብፆቱ :
ኣንችንና ባልሽ ኣለማድነቅ የዋህነት ነዉ
2024-11-25 16:08:32
28
zeneba991
zeneba :
ዊይይ ባለቤትሽ ደስ የሚል ሰው ነው ማሻ አላህ 🥰🥰🥰
2024-11-25 15:48:14
54
To see more videos from user @nitantesfaw2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About