@adonaymada: #ethiopian_tik_tok #adonay

Adonaymada444
Adonaymada444
Open In TikTok:
Region: CA
Tuesday 26 November 2024 06:00:01 GMT
563235
67439
1549
4134

Music

Download

Comments

setrasemuti
semamuuu :
ባንተ ምትፈቀር ሴት ታድላ ወላሂ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
2025-12-20 06:22:19
55
bilal.seid98
⚒M_U_R_P_H_Y ⚒ :
ችግኝ በመትከል የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ
2024-11-26 06:05:55
18
tsegaamen0
Grace✨🌸 :
በማትከበርበት ቦታ ለሰከንዶች እንዃ እንዳትቀመጥ🙌
2024-11-26 07:11:34
862
danig3126
Dani meba😊😊 :
ጭንቅላት እና ልብ ሲያወሩ 🙌💀
2024-11-27 09:24:25
584
tsegazeab1244
Tsegsh@😏444 :
ይሄኛው አቀራረብ የተሻለ ይመስለኛል በርታ👍👍👍👍
2024-11-26 08:19:06
342
dalimsk208
የገጠሯ 👑🥰 :
ተይዉ ተወዉ የሚሉ ምክር ለመካሪዉ ቀላል ነዉ 🤣
2024-11-26 13:11:47
74
keduman1
Kedu :
ትክክል ወንዶች ስሙት በተለይ ለሜሴንጀር ሴት ግዜ አታባክን 🥴
2024-11-26 06:04:52
31
cakek_record
kk 🩷 Cake Record ♨️ :
🥰🥰
2026-02-04 10:32:12
11
tsi_on_g
Tsion 💫 :
Do this in Tigrinya please 🙏
2024-11-27 02:26:33
16
pop.king47
Lil devis ☸️ :
በቃ በዚህ ቀጥልበት የተሻለ new
2024-11-26 06:51:51
110
ieie.eijejiisiieieje
one day 21 🕊 :
ምክርና ቡጢ ለሰጭው ቀላል ነው
2024-11-26 07:55:31
36
makibelmelaku
MakibelMelaku :
እግዚአብሔር በር ሲዘጋብክ አንተ የማታውቀውን ሌላ አዲስ በር እየከፈተልክ ስለሆነ ነው
2024-12-10 09:46:36
16
kida1621
Kida 16 :
ማርያምን ስትል በጣም ነው ደስስ yemtlew
2024-12-16 03:59:56
6
leo_tedi
ጭ ጀማ :
አዶናይ ትልቅ ሰው
2024-11-26 06:06:12
11
nebilakeyru4
Nebu 🧕 :
በማትከበርበት ቦታ ለሰከንዶች እንዃ እንዳትቀመጥ🙌🥰
2024-11-27 07:21:50
12
realman2832
A𝙣𝙪😎 A𝑗 :
የውስጥህ ንፅህና ካልታያት የእሷ እንጂ ያንተ ችግር አደለም🙏... አዶኒ ከልብህ ሁሌም ምታስረዳን ነገር እኮ ነው ሚመቸኝ😊🙏🙏🙏
2024-11-27 04:50:40
8
derejeketema10
የማይፈለግ ሰው :
ይሄ ሀሳብ ሳይመለከተኝ አይቀርም🥺🥺🥺🥺
2024-12-11 12:15:51
7
mekdi4267
Mekdi :
ተመስገን ሲንግል ነኝ🙏
2024-12-08 19:23:14
6
lion03590
lion🙇 :
ምርጥ አገላለፅ
2024-11-26 06:18:04
10
sofoniyas219
sofoniyas.America :
ወፈርክ እንጀራ ጀመርክ እንዴ
2024-11-26 15:20:27
19
mahider136
Mahi🥀 :
ባሌን መቼ ነው ማገኘው?
2024-11-26 06:36:28
10
flowers.___.___
🥰 :
ማርያምን አዶኒ እውድሀለሁ🥰
2024-11-26 10:04:07
6
user5406507580044
ጌች ፍቅር :
ግን እንደት ብየ ልተዋት ተወኝ እያለችኝ ራሱ እወዳት ኣሎ😢😢😢😢😢😢😢
2024-11-26 13:46:57
5
raeid_23
_Rioʻ_ :
yap bro ካልታይት እንጦሮጦስ⚰️😎
2024-11-26 07:14:10
6
user2656126799321
invincible :
exactly
2024-11-26 10:16:52
5
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About