@addiseyita: የቾክ (ጠመኔ) ማምረቻ ማሽን (Chalk Making Machine) ✍️ በጣም በቀላሉ በፀሃይ ብርሀን በማድረቅ አገልግሎት ላይ መዋል የሚችል፡፡ ✍️ ለትምህርት ቤቶች፣ ለሥነ ጥበብ አቅርቦቶች እና ለሌሎች አገልግሎት የሚሆን ። ✍️ በ1 ሰዓት ውስጥ 400 ጠመኔዎችን በከፍተኛ ጥራት የሚያመርት !!! ✍️ ብዙ ቦታ ሳይወስድ በ 4 ካ.ሜ ቦታ ብቻ የሚሰራ ማሽን። ✍️ ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ኃይል የማያስፈልገው ማሽን። 🧿 ይህ ማሽን በወጪ ቆጣቢነቱ ለንግድዎ ተስማሚ ያደርገዋል ። ❇️ ወደ ቾክ ማምረቻ ገበያ ለመግባት ወይም ቢዝነሳችሁን ለማስፋፋት ለምትፈልጉ ስራ ፈጣሪዎች በሙሉ ማሽኑ በ185ሺ ብር ብቻ እየተሸጠ ይገኛል፡፡ ⏳ፈጥነው እድልዎን ይጠቀሙ !!! 🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♀️   ለተጨማሪ መረጃ           📍አድራሻ:-ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.227 📞0978212121/ 0901842121            🏃‍♀️🏃‍♂️🏃‍♀️            አዲስ እይታ ህልሞን እንተገብራለን!! #addiseyita #የዶሮእርባታ #እርባታ #machine #machine #አዲስእይታ #business #ንግድ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #addisababa #chalk #Nublê

Addis Eyita
Addis Eyita
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 November 2024 17:05:01 GMT
127306
2589
14
230

Music

Download

Comments

waterproofingwork5
aragaw construction chemical :
የማሽን ዋጋ
2024-11-27 05:17:45
1
fasika1213
fasika abreham :
paper bag መስሪያ manuwal ማሽን ዋጋ?
2024-12-08 21:20:53
0
user5465324198182
ሮዳስ 1219 :
ስንት ብር ይፈጃል
2024-12-03 14:54:16
0
user121053221722
ጃኖ ሚዲያ :
ሜካኒካል ወይስ ኤሌክትሪክ
2024-12-03 11:22:51
0
lejsis17
sisay siyum :
ችግሩ ግብዓት ነዋ።
2024-12-02 11:31:57
0
binndebele5
bin debele :
🌺
2025-01-24 18:14:55
1
niwe.anitah
Niwe anitah :
🙏
2024-11-27 18:43:27
1
esrutare
Ese Man :
🥰
2024-11-27 13:05:57
1
user75207253433
wasecreativeideas :
📈
2024-12-04 12:03:48
2
To see more videos from user @addiseyita, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About