@whossnas: like cute and comfy 🤝🤝

nas
nas
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 26 November 2024 17:06:54 GMT
21850
1420
39
85

Music

Download

Comments

audreydayani
audrey🎡💋 :
sweats from where
2024-11-27 03:07:01
3
kirariveraa
kirariveraa :
omg do u self tan if so what tan do u use !!!
2024-11-26 19:35:33
0
juless.longo
Jules longo :
gorg
2024-11-29 01:00:42
0
mrhoneymoonn
jean :
beautiful
2024-11-26 19:19:39
0
kalipage0
kali :
LOVE.
2024-11-27 01:05:53
1
katie_hanson8
Katie :
Gorg bff
2024-11-26 19:07:08
0
jritter123
Jritter1 :
Hermosa ♥️
2024-12-08 11:52:00
0
enjoythesilence1112
BROTHERS IN ARMS 🇮🇱🇺🇸 :
מהממת ♥♥♥🍯🍯🍯
2024-11-26 18:34:20
0
manuelalvarez7261
Alejandro :
🌹💛
2025-02-12 13:21:29
1
scoutspringgate
Scout Springgate :
Beautiful as always @nas
2024-11-27 17:31:13
1
user7629024663452
גבי סופר :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-11-27 03:39:06
0
keepsmile99
Keep Smile :
☺️☺️☺️😘😘😘
2025-01-18 23:03:59
0
eidgy.7
eidgy. :
kiss cat.
2024-12-25 02:27:02
0
raixoor
raixor :
Menamore 👀
2024-11-26 19:55:06
0
jorgiecamaraza
jorgiecamaraza :
Taking the outfit to go
2024-11-26 17:27:43
0
cjdiixon
cjdiixon :
Good morning America
2024-11-27 18:30:16
0
nativaknin2
נתנאל :
איזה יפה את אשמח להכיר אותך ❤
2024-11-26 19:43:08
0
avaaagg
ava :
hi gorgeous
2024-11-27 01:50:27
0
kstuunnaa
Kali :
what bra are you wearing
2024-12-05 06:13:06
0
el34998
el :
🥰🥰🥰🥰
2024-11-27 15:11:58
0
tito28170
Hans Arce G :
😘😘😘
2024-11-27 08:31:04
0
kennygzilwa
Zil :
👌👌👌👌👌👏👏🥰🥰🥰
2024-11-26 23:40:52
0
ellaajuneee
ellajune :
What sweats?
2024-11-26 19:46:14
0
cammiiii22
cami 🪽 :
where’s the top from???
2024-11-26 19:44:39
0
jorgiecamaraza
jorgiecamaraza :
Go to*
2024-11-26 17:27:15
0
To see more videos from user @whossnas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

'ለካ ለካ'🖤😌 ✨ ሶስት ተወዳጅ አልበሞች አበርክቷል ፥ የመጀመሪያው
'ለካ ለካ'🖤😌 ✨ ሶስት ተወዳጅ አልበሞች አበርክቷል ፥ የመጀመሪያው "ስንዋደድ" "አልማዝን አይቼ" ወዘተ የሚሉ የዱሮ ዘፈኖች ያሉበት ኮሌክሽን በ1989 ዓ.ም. ያወጣው ፥ ሁለተኛው "ጀምበር" ፣ "በፍቅር ተይዞ" ፣ "ላፍ ነዋ" ያሉበት በ1995 ዓ.ም. ያወጣው ፥ ሶስተኛ አልበሙ ደግሞ "አተረፈ ልቤ" በሚል ስያሜ ያወጣው እነ "እሷንም ሲያደርጋት" እና "ኮቱ ኮቱ" ያሉበት በ 1999 ዓ.ም. ያወጣው ሲሆኑ በተጨማሪም በርከት ያሉ ነጠላ ሙዚቃዎችን ለአድናቂዎቹ አድርሷል። ድምፃዊና ኮሜዲያን ልበ ብርሃኑ በርካቶች በቀልዶቹ የሳቁለት ሙዚቃ ላይ ግን ቀልድ የማያውቅ ፈጣሪ በድምፁ አብዝቶ የባረከው ጨዋታ አዋቂው እጅግ ተወዳጁ ይርዳው ጤናው🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ኤልያስ መልካ ካቀናበረቸው ሙዚቃዎች .. ሁሌም ስሰማው በጣም የሚገርመኝ የሙዚቃ ውህደት እና በአንጀት አርስ መግቢያዎች (intro) የታጨቀው 9 እንከን አልባ ሙዚቃዎች የተካተቱበት የይርዳው ጤናው 'ጀምበር' አልበም ነው😎 ነፍሱ ይማረው እና ታላቁ የሙዚቃ ሰው ኤልያስ መልካ ከዚህ አልበም በተጨማሪ ከቴዲ አፍሮ ጋር “አቦጊዳ”፣ ከጎሳዬ እና አሌክስ ጋር “ኢቫንጋዲ”፣ ከእዩብ መኮንን ጋር “እንደ ቃል”፣ ከዘሪቱ ከበደ ጋር “ዘሪቱ” ከሚካያ በኃይሉ ጋር “ሸማመተው”፣ ከሚካሄል በላይነህ ጋር “አንተ ጎዳና”፣ ከፍቅራአዲስ ነቃጥበብ ጋር “ልዑል አስወደደኝ”፣ ከማዲንጎ አፈወርቅ ጋር “አይደረግም”፣ ከአብነት አጎናፍር ጋር “ድብቅ ውበት”፣ ከትዕግስት በቀለ ጋር “ሳቂታው”፣ ከሀይሌ ሩት ጋር “ቺጌ” ከቤሪ ጋር “ከምን ነፃ ልውጣ”፣ ከጌቴ አንለይ ጋር “መልክሽ አይበልጥሽም”፣ ከመሰሉ ፋንታሁን ጋር “አትሽሺ ጀምበር”፣ ከሀይልዬ ታደሰ ጋር “ሁሌ ሁሌ”፣ ከልዑል ሀይሉ ጋር "እሳቱ ሰዓት" . . .ወዘተ አይነት እንከን አልባ ማስተር ፒስ አልበሞችን የሰራ ነው።🥺💔 ታዲያ ኤልያስ የትውልድ ክስ የሻራ ነው፣ ሙዚቃ ከእነ ሙሉ ክብሯ በእርሱ በኩል ታልፋላች መባል የሚያነሰው የነካውን ሁሉ ወደ ወርቅ የሚቀይር!!! በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ የሰራ የማይረሳ ኮከብ ነው🙌🙏 ታዲያ... ሊሞት ሰዓታት ሲቀሩት በተደጋጋሚ የዘፈናቸው ሁለት ዘፈኖች...አንዱ ነፍስን የሚያዋሩ ስንኞች ያሉት የይርዳው ጀንበር ሙዚቃ እንደነበር የታላቅ ወንድሙ ዳንኤል መልካ ልጅ ትምቢተ ዳንኤል ምስክርነት ሰቷል አልገለጥ አለ ~ ተጋርዶ ሰፈሯ ቀረች ከህዋው ~ ላይ ከጠረፍ ድንበሯ ምን ይሆን ~ የፀሐይ ማፈሯ ምን ይሆን ~ የጀምበር ማፈሯ 😭 እያለ... ውስጣዊ ህመሙን በማቀንቀን ለመተንፈስ ሞክሯል። ኤልያስ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት ላይ ከበርካታ ስራዎቹ ተነጥሎ ስለምን ይኼ ሙዚቃ ትዝ አለው? ለምንድነው ከፀሐይቱ ጋር ተገለጪ ሲል ግብግብ የያዘው ? ነይ ፀሐይ ~ ያድማስ መጋረጃሽ በሽንፈት ~ ሲከለል ነይ ፀሐይ ~ አንቺን ለመሰወር ደመናው ~ ሲቆለል ነይ ፀሐይ ~ ጠፈሩን ባልዳኘው ህዋው ~ ባይገሰስ ነይ ፀሐይ ~ እጠብቅሻለሁ ያንቺም ቀን ~ እስኪደርስ... ድሮም በተደጋጋሚ ከ 40 ዓመት በላይ መኖር አልፈልግም። ሲል የነበረው ኤልያስ የመጨረሻዎቹ ሰዓት ላይ መድረሱን አውቆት ነበር🥺 ሁለተኛው በተደጋጋሚ ያንጎራጉር የነበረው ዘፈን... የኢዮብ መኮንን ነገን ላየው የተሰኘውን ሙዚቃ ነበር። ኤልያስ መልካ💔 ፈጣሪ ነፍስህን ይማራት እንወድሃለን አንረሳህም❤💐 እኔም ለዛሬ ከጀምበር አልበም ላይ እጅግ የምወደውን 'ለካ ለካ'ን ለትውስታ ጋብዤያቹ አበቃሁ ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡🙌 musictube #fyp #ይርዳው_ጤናው #ለካለካ #musictube369 #ethiopianmusic

About