@oneorthodoxfaith12: አድርሱልኝ🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስተዋህዶ #እኔክርስቲያንነኝ #ቤተክስርስቲያን #orthodox #kidusyosef12 #fyp #share @Kidus ዘተዋሕዶ 2 @ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም 🍃

Kidus ዘ ተዋሕዶ
Kidus ዘ ተዋሕዶ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 26 November 2024 18:38:52 GMT
1228955
289202
2787
243869

Music

Download

Comments

hiz_1969
hiz_1969 :
እኔን አባቶች ሲያጎነብሱ ማየት ያሳዝናል አካውንት ያቅሜን ልደግፍ
2024-11-27 02:30:05
485
etsegenettaye
tsegi11 :
እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ምንም በሉ አዲስ አበባ ያሉት ሁሉም ቤተክርስትያን የበዛ ምንጣፍ ያላቸው ለምንድን ነው የማያካፍሉት ምንም በሉኝ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን ጥያቄ የሚመልስልኝ እፈልጋለሁ
2024-11-27 05:49:32
383
arki..21
Kolfa 🔱 :
ወንድሜ በርታልኝ 🙏🏿❤️‍🩹
2024-11-26 18:50:57
166
liyu.mar
Liyu Mar :
እኔ ዝቅ ልበልላችሁ አባቶቼ 😢😢😢😢
2024-11-27 07:16:34
95
user8815298601934
እንዳለ ከቤ :
ፈጣሪ ይርዳችሁ
2024-11-27 05:15:09
61
worknesh035
💜 :
እረ አባቶች አታጎንብሱ እኛ ወጣቶች እያለን እናሰራዋለን አካውት ላኩ😊
2024-12-01 14:52:56
47
user958048764
Alula Apple :
የቤተክርስቲያን አካውንት የለም
2024-11-27 05:01:14
26
user6139137225285
user6139137225285 :
ፈጣሪ ይርዳችሁ
2024-11-27 06:34:14
15
leul.moke5
Leul Moke :
አካውንት አስቀምጡልን🙏
2024-11-29 15:19:34
14
biniya28
Cristiano :
ንፁህ የመጠጥ ውሀና የህክምና ተቋም ነው የሚስፈልቸው።
2024-11-26 23:30:22
14
rahelgo1
rahelgo1 :
ፈጣሪ ይርዳቹ 🙏🙏🙏🙏
2024-11-28 18:34:11
12
genet700
Fancy🌳🇪🇹 :
አካውንት ቁጥር ወንድሜ
2024-11-30 16:27:43
11
zebhereagazi
ዘብሔረ አግዓዚ :
እግዚአብሔር ይርዳን!
2024-11-28 13:16:23
10
yotor123
ዮቶር :
ወንድሜ ልክ ነህ ግን ካህናቱ ምናለ ባይንበርከኩ 🥺
2024-11-30 06:03:20
9
tsadubelachewu19
Yasin Belachewu Ye Essa Liji :
በርታልን ወንድመ፣ እግ/ር በጎነናው
2024-11-26 22:17:13
9
edu27828
edu :
ye 100 challenge yederege
2024-12-05 14:33:40
8
seifu.demssa
Seifu Demssa :
ትጥራኝ ምልጃና ፀሎታቸው ይድረሰን እንሰራላታለን መቅደሷ ይሰራል ...
2024-12-01 18:59:52
8
emutu7
Emu :
የቤተክርስቲያኑ አካውንት አለህ ወድሜ
2024-11-28 10:05:00
8
mimi272112
ሚሚ ✝️ከነ ኃጢያቴ የወደደኝ :
share🙏🏻👈🏻
2024-11-26 19:29:20
8
zed20412bontu
zed🦋 :
ኪዳነምህረት ትርዳችሁ 🙏🙏🙏
2024-12-05 19:15:09
7
user17346190312835
meri Aksum :
ኪደነ ምህረት
2024-11-29 10:05:19
7
atran.16
ATRAN.16 :
አካውንታችሁን ላኩ በረከታችሁ ይደርብን
2024-11-28 09:21:40
7
user3176603637088
Nigusee :
1000
2024-11-27 13:20:15
7
abebaw7644
Abebaw :
በርታልን
2024-11-26 23:02:15
7
ethi292
God is love :
ያለንን እንስጥ ወገኖቼ
2024-12-01 18:49:56
6
To see more videos from user @oneorthodoxfaith12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About