@melat_a: የአጥቢያ ኮከብ የመጋቢ በጋሻዉ ሲሆን የተቀሩት 10 ዝማሬዎች የዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩና የዶክተር ጋሻዬ መላኩ (ማሜ) ግጥምና ዜማ ናቸዉ። ሀዋዝዬ እንወድሀለን ጌታ ይርዳህ🙏🏼 ለክርስቶስ ዘምረህ እንደዚህ ለፍጡርን ካልዘመርኩ? ያሳፍራል። በጌታ ያላችሁ በፀሎት አስቡት♥️🥰 #ግጥምናዜማ #ሃብታሙሽብሩ #ጋሻዬመላኩ #ማሜ #በጋሻው_ደሳለኝ #ዘማሪ #ሀዋዝ_ተገኝ #መዝሙር #ኦርቶዶክስ #ተሀድሶ #ጴንጤ #የእናንተገፅ @Lidya🕊️ @Aschu አስቹ🧠💵❤ @የመስቀሉ ቃል✝️ @siifan ሲፋን⛪️⛪️✝️✝️❤❤ @HopeMessi❣️✝️🙌🏽In Christ @ayu @ሊያ ✨ኢየሱስ ዋናዬ💫 @Benyam @Beti show/ቤቲ ሾው @biruk baba @Nafki beyuye😀😉
Mela݁✞
Region: US
Wednesday 27 November 2024 16:26:19 GMT
Music
Download
Comments
╭┳━━━┳━━━┳╮╱╭┳━━━╮ :
የራሱ መዝሙር የለውም እንዴ
2024-11-28 10:40:56
5
Aster Shifera :
የትም ሂድ ውሌም ስለጌታ ኢየሱስ ታላቅነት ዘምር ጌታ ይርዳክ
2024-11-27 19:45:23
6
ምህረት የገነነለት :
እንዳለ ሰው የሰራለትን ነው የሚዘምረው አሁን ሀብትሽ የለ ትዜ የለ ጋሻዬ የለ።
2024-11-29 18:26:53
4
hiw👫❤Fathima Shaj :
ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ አንድ ቀን ትመጣላችሁ አምናለው🙏🙏🙏🙏
2024-11-28 11:27:21
2
እየሱስ ያድናል :
አወ ብዙ ግጥሞች የማሜ ናቸው ማሜ ተባረክ አምሮህ ይባረክ
2024-11-28 08:51:33
2
michaeltaye4 :
by the way ወደ ጌታ ከመምጣቱ በፊት ሀብታሙ ሽብሩ አንደኛ የኦርቶዶክስ መዝሙር አቀናባሪ ነበር ኤልያስ መልካ በለው
2024-11-28 18:45:56
1
ማኅሌት 🌸 :
ማልቀስ ይሽላል😂😂😂😂
2024-11-28 10:52:40
1
አይቀልብኝም መዳኔ :
ተወዳጆች🙏🙏🥰🥰🥰
2024-11-30 10:16:34
1
tegestsoorymegers :
እና ምን ይሁን ይመልስላቹ
2024-11-28 09:37:33
1
Mesi &siifan Jesus is Lord⛪️✝️ :
yerasu mezemur yelem ende🥺😳
2024-11-29 20:31:44
1
FፁM :
ለእናንተ ማን ሰጠ ግጥሙን ኤሬ አታስቁን ራሱቹን እንደምን እየቆጣራችሁ ነው?ከንቱ ውዳሴ
2024-12-10 17:45:36
0
NAŦCØY G⚡️ :
habtamu migerm zemari neber 😔😔😔
2024-11-29 22:10:39
1
nuhamin :
Ene lizemrewa benatachu 😁😁😁😁
2024-11-28 10:43:22
1
user1417617121181 Selam :
geta yiredawal yimelesal
2024-11-28 10:53:37
1
sami :
እንቁዎች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-07 08:27:02
0
ምህረት የገነነለት :
አሁንስ ማን ይሰራለት ይሆን
2024-11-28 03:51:46
2
ምህረት የገነነለት :
“ነገር ግን ለእርሱ ፈረሶችን አያበዛም፤ እግዚአብሔር፦ በዚያ መንገድ ደግማችሁ አትመለሱም ብሎአችኋልና ፈረሶችን ለማብዛት ሕዝቡን ወደ ግብፅ አይመልስም።”
— ዘዳግም 17፥16
2024-11-30 16:12:24
1
Asebe Girma :
🥰🥰🥰
2024-11-30 15:13:34
1
HopeMessi(1)💖✝️🙌🏽 In Christ :
🥰🥰🥰
2024-11-27 16:27:16
1
Kassa Birhanu :
❤️❤️❤️❤️❤️
2024-11-27 18:18:02
1
Lidya MK🕊️ :
🙏🙏🙏
2024-11-27 16:32:13
1
SEBLE :
❤️❤️❤️❤️
2024-11-27 17:23:44
1
ሀይሚ ኢየሱስ ዋናዬ :
❤❤❤❤
2024-11-27 16:42:42
1
yelumelese2 :
🙏🙏🙏
2024-12-07 15:46:40
0
habeshawit :
😁
2024-12-01 01:15:23
0
To see more videos from user @melat_a, please go to the Tikwm
homepage.