@biniyamdesalegn1: እንቢ በል ያለኝን እሺ እያልኩ አይረባህም ሲለኝ እያረኩ ራሴን አገኘሁ ራሴን አገኘሁ ለአራጄ ቢላ እያቀበልኩ ለጥቂት ጊዜ እንዲደላኝ ብዬ በስባሽ ስጋዬን እንዳሞቅ ብዬ እራሴን ዋሸሁ ጊዜ አለ ብዬ ታዲያ ይምረኛል ወይ ፈጣሪዬ ከግብዝነህ ፀጋው ይበልጣል እንኳን ላንዱ ላንተ ላለም ይተርፋል ፍፁም ያደርጋል እየታገሰ እንጂ አልጨከነም ጥርስ አልነከሰ ፈሳሹን ባህር እንደግርግዳ በታምራቱ ካቆመ ዘንዳ ያንተን ልምምድ የሀጥያት አመል ማን ያግደዋል በቃው እንዳይል
Biniyam B. Desalegn
Region: ET
Thursday 28 November 2024 21:08:09 GMT
Music
Download
Comments
✍️ገነት ♾️ኤልያስ 🇪🇹🎶 🦋 :
God bless you 🥰🥰
2026-10-02 04:25:32
1
:
አንተ ሶዬ አልበም ትለቃለህ ወይስ ሌላ ታሪክ ውስጥ እንግባ😡
2024-11-29 03:36:21
702
kingdom :
እንደኔ ዘፈን የመሰለው
2024-11-29 06:54:52
225
Eyerusalem Worku :
Ereeeeee gooooooood🥺🥺🥺
2024-11-28 21:22:56
114
@Girum-Daniel :
ደሞ ሌላ በረከት ❤🙏
ፀጋው የበዘልህ ቢን😘🙌
ጌታ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
2024-11-28 21:17:56
312
Zelalem Lukas :
Amazing bro😇🙏
2024-11-29 04:20:29
32
Desalegn Abebe :
Amen!🥰
2024-11-29 05:12:28
21
. 𝕞𝕒𝕥𝕙𝕪 . :
🔥🔥🔥 This is tsede
2024-11-28 21:21:15
59
tsega hayilu :
እረ ኡኡኡኡ ጌታዬ እንዴት ቻልከኝ
2024-11-29 03:10:08
98
singer_gedi :
የመዝሙር አልበም እንጠብቃለን
2024-11-28 21:15:21
87
matti w/g :
ለገባው ጥሩ ስብከት ነው ። ጌታ ይባርክህ ብዛልን
2024-11-29 20:12:24
51
ላስታውስህ/ሽ / :
አንተ ብቻ ዘምር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-01 05:27:04
6
shekerkerstore :
my Goodness I am literally so happy and greatful you're in my generation ❤️
2024-11-29 09:25:06
10
mekdi mula :
አቤት አቤት እሱኮ
ኢሳ 40 ለደካማው ሀይልን ይሰጣል ጉልበት ለሌለው ብርታትን ✍
2024-12-20 23:03:20
14
JESUS😍🙌 :
የአልበም ግጥሞችን አትጨርስብን አልበም አዉጣ
2024-11-30 12:11:44
5
ሳማዝ :
🔥🔥Woww God bless you ♥️
2024-11-29 14:41:58
7
RAIE 🐾 :
አልበሙን እየጠበቀ ያለ 🥰
2024-11-29 11:42:31
6
ተፍ ተፍ :
አረ አንተ ሰው ምን ላርግህ ተባረክ 🙏🙏🥰🥰
2024-11-29 03:59:22
15
yetmendale :
የምትገርም ነህ እኮ ጌታን ስላንተ አመሰግነዋለሁ ተባረክ ወንድሜ
2024-11-29 08:42:36
6
Sorina waqjira ✝️ :
ለኔ ነው የዘመርከው ❤🙏 በፀጋው እንደገና ጎበኘኝ እንደኔ ስራ ሳይሆን🥰
2024-11-29 03:43:15
7
ሳባዊት queen 👸 :
🥺🥺እየሱሴ አቤት ትግስትህ 😭😭😭እወድሀለው አባቴ🙏🙌
2024-12-12 02:44:11
4
kal love :
bless you 🙏🙏🙏 WOW 😲
2025-07-13 07:47:28
4
Bemnet :
ewnet nw...
geta berek yareghe
2024-12-03 14:43:52
1
Astu😍😘 :
ትመቸኛለህ
2025-01-11 22:05:17
1
Betii4427 :
yes amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-03 05:11:46
2
To see more videos from user @biniyamdesalegn1, please go to the Tikwm
homepage.