@jossyyilma: Replying to @user6798303915425 #plantarfasciitis #heels #heelpainrelief #thanks #ethiopian_tik_tok #foryou #fyp #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 No Content on this site,regardless of date should ever be used as a substitute for direct medical advice from you're doctor or other qualified clinician.

HEALTH COACH
HEALTH COACH
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 29 November 2024 09:45:53 GMT
247418
7499
203
2397

Music

Download

Comments

bamie75
ba mie :
መድኃኒቱ lower back myofascial release therapy እና Therapeutic Exercise ነው። በተረፈ በጣም ጎበዝ የስፖርት ባለሙያ ነህ። እንደ ጥቆማ እባክህ ጥሩ የትምህርት ዝግጅት ስላለህ በ ዲፕሎማ ቢሆን እንኳን Myofascial therapy ተማር። በርታ ትልቅ ሥራ ነው የያዝከው።
2024-11-29 11:46:46
3
coach_biruk
ቶታል ብስራተገብርኤል አካባቢ እግርኳስ ፖሮጀከት :
በረዶ ተከልክሏል የአለም ጤና ድርጅትን ድረ ገፅ ቼክ አድርገው
2024-12-02 05:25:28
2
user2798085443016
user2798085443016 :
የእጆቼን አና የግሬን ጣቶች ጫፍ ጫፎቹን በጣም ያመኛል ምን ላድርግ
2025-01-28 18:44:24
0
mekdes567
@mekdes567 :
ለቫሪኮስ ህመም እባክህን
2024-11-29 13:21:16
1
rumrumyusuf
user7355247475251 :
እኔ ተረከዜን በጣም ያመኝ ነበር ወንድሜ አንተ ያልከውን አንዴ ብቻ እንደተጠቀምኩት ከህመሜ በጣም ተገላግያለው እላህ እውቀቱን ይጨምርልህ ወንድም አለምዬ
2024-12-04 14:51:14
1
mulubekeletigabu
mulubekeletigabu :
ውንድሜ እባክህ ለወገብ መጉበጥ ስራልኝ በማርያም
2024-12-29 05:09:10
1
user1423045172611
😁 :
የትከሻሰ
2024-11-30 18:10:15
1
yoooo266
ስም ምን ያደርጋል :
አመሰግናለሁ የኔም ጥያቄ ነበር
2024-11-29 18:55:52
5
nuhi.love1
Nuhi love🦋🦋🦋 :
እባክህ እናቴ የእግሯ ጣት ይደራረብና ደምስሯ ይገታተራል ተረከዟንም ይወጋታል በናትህ መልስ ስጠኝ
2024-11-30 19:29:41
0
mellaleul21
Mela21(ሜላ) :
save ማድረጊያውን ብትከፍተው አሪፍ ነው step by step እንድንሞክረው
2024-12-01 01:38:55
2
user1970444623373
ጥሩ :
አናመሰግናለን
2024-11-29 19:26:15
2
alemayele10
alemayele10 :
ለሚደነዝዝ እባክህ
2024-11-29 10:59:39
3
tsegi657
tsegi :
ተባረክ በጣም ነው የሚያመኝ
2024-11-29 14:38:38
1
kal34
𝑲𝒂𝒍 𝑲𝒆𝒃𝒆𝒅𝒆 :
ይሄን video ሳይ እራሱ ተረከዜን አሞኝ ኘው 😔
2024-11-30 00:07:19
2
yabela8
Elsa :
ጆሲ እናመሠግናለን
2024-11-30 11:25:06
1
isruboy2
tenagne :
ኧረ እኔንም ያመኛል
2024-12-02 11:10:12
1
mimisha895
barsujack963 :
በእመ ብርሀን ተብሎ የሚጨክን የለም ስምም ስቅ ነው የተባለበት ምክኒያት የትህትና እናት የፍቅር እናት እመ ብርሀን ክብር ምስግና ይገባሼል የጌታዬ እናት
2024-11-29 16:47:21
1
tsigoooooh
111111 :
እባክህ ለጉልበት ህመም መቅኔ ለተባለ ምን ትመክረናለህ
2024-12-02 13:25:28
1
user8161615091923
user8161615091923 :
ለጉልበት ህም እባክህ ?
2024-12-01 03:57:17
1
user7473393797221
frewyni :
ተባረክ አድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ
2024-12-04 02:10:46
1
tewodros.desalegn1
Tewodros Desalegn :
Thanks
2024-11-29 10:12:10
1
betisha217
betisha217 :
እረ ጉልበቴን ልሞት ነው ዝም አትበል
2024-12-10 20:23:25
0
gg1919ggg
Gezahegn Shimeles :
እኔ የተቸገርኩት እስፖርት ሰርቼ ማታ እግሬን ህመም መታዘዝ ይሰማኛል
2025-03-10 06:11:06
0
novich018
Novich :
የብሽሽት ህመም አለብኝ ስፖርቱ ምንድን ነው
2025-01-08 05:26:03
0
abigirma05
Abigirma :
ወንድሞ ወለሞታ ተቸግሪያለው እርዳኝ
2024-11-30 18:36:19
0
To see more videos from user @jossyyilma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About