@jesus_christ_112: ✝ቅዱስ ዘኬዎስ አጭሩ✝ ¹-² ወደ ኢያሪኮም ገብቶ ያልፍ ነበር። እነሆም ዘኬዎስ የሚባል ሰው፥ እርሱም የቀራጮች አለቃ ነበረ፥ ባለ ጠጋም ነበረ። ³ ጌታ ኢየሱስንም የትኛው እንደ ሆነ ሊያይ ይፈልግ ነበር፤ ቁመቱም አጭር ነበረና ስለ ሕዝቡ ብዛት አቃተው። ⁴ በዚያችም መንገድ ያልፍ ዘንድ አለውና ያየው ዘንድ ወደ ፊት ሮጦ በአንድ ሾላ ላይ ወጣ። ⁵ ጌታ ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና፦ ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ አለው። ⁶ ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው። ⁷ ሁሉም አይተው፦ ከኃጢአተኛ ሰው ጋር ሊውል ገባ ብለው አንጐራጐሩ። ⁸ ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታን፦ ጌታ ሆይ፥ ካለኝ ሁሉ እኵሌታውን ለድሆች እሰጣለሁ፤ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደ ሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ አለው። ⁹ ጌታ ኢየሱስም፦ እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤ ¹⁰ የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው። \ሉቃ፲፱÷፩\ <<ከቅዱስ ዘኬዎስ በረከት ያድለን።>>
ማርሸት_♥️✝️
Region: ET
Friday 29 November 2024 17:04:06 GMT
Music
Download
Comments
Natan Mesay :
የፔንጤ መዝሙር ነበር የሚመስለኝ
2024-11-29 18:42:01
0
Nigat24.Ⓗ :
የልጅነት መዝሙሬ ዛሬ አስለቀሰኝ
2025-01-25 05:03:31
1
Mahi🤌❤️🩹 :
🥰🥰🥰
2024-11-30 07:11:40
0
chiny :
🥰🥰🥰
2024-12-02 08:20:34
0
samri F :
😍😍😍
2024-12-17 19:17:50
0
ዮሃንስ ማርያም እናቴ :
🥰
2024-12-22 06:27:24
0
ግዮን ህትመትና ፎቶ ኮፒ :
የዘማሪውን ስም እባክህ🙏🙏🙏
2025-01-04 18:00:24
0
emotions in motion :
💞💞💞
2025-01-06 02:01:00
0
Tsega GebreEgziabher :
❤❤❤
2025-01-09 11:12:47
0
liya :
🥰
2025-09-24 16:37:13
0
liya :
😂
2025-09-24 16:37:16
0
To see more videos from user @jesus_christ_112, please go to the Tikwm
homepage.