@eden.nutritionist: #CapCut #healthylifestyle #weightloss #edennutritionist #healthyweightloss

Eden (Nutritionist)
Eden (Nutritionist)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 November 2024 17:57:02 GMT
532476
21144
337
4959

Music

Download

Comments

sinshawb
Sinshaw Belachew :
ስብ ለመቀነስ ከሆነ calorie deficit በቃ ሌላ አማራጭ የለውም እንዴት ላድርግ የሚል ካለ ቁርስ መተው ምሳ ላይ carbohydrate አለመንካት fiber የበዛበት እና high protein foods መመገብ እራት ቀደም ብሎ መብላት
2024-12-01 13:09:32
30
happinessesss19
lulu :
እኔ ሞሪንጋ ተጠቅሜ አልቀነስኩም ለምንድነው?
2024-12-01 08:51:57
10
kali_madi
Kalkidan_kali :
ሞሪንጋ ለምታጠባ እናት ይሆናል? thank you😍
2024-11-30 23:52:43
3
obsa7777
Addisu nigusu 7777 :
ክብደት ለመቀነስ ወድ በርሜሉ ጊዮርጊስ ለ 10 ቀን ብቻ በቂነው 84kg 76kg በ5ቀን
2024-12-01 09:22:26
8
elsi157
elsamebrahtom :
እባክሽ የጡት መጠን ሳይቀንስ ለአጥቢዎች ክብደት ለመቀነስ የሚረዳን ነገር ንገሪን እባክሽ ውዴ።
2024-12-01 06:54:02
6
emebetshifaw
emebetshifaw :
ኤደን እኔ ከአንች ጋ መጥቼ 14 ኪሎ ቀንሻለሁ አሁን 4 ኪሎ ቀርቆኛል አሁንም ዳይት ለይ ነኝ 62 ኪሎ እስከምሆን አላቋርጥም : ክብደት ለመቀነስ መፍቴ ኤደን ጋ መሄድ አዋጭ ነው
2024-12-01 09:32:23
7
user8041619536305
ፋስት :
hi doctor selam now
2026-04-12 16:49:52
1
abdlkadraman
AB brand :
አረንጓዴ ሻይ ረስተሽ ነው
2024-12-01 06:21:29
8
safeman.198
safeman 198 :
እናመሰግናለን ሰውነታችንን እንድጠብቅ የሚያደርገን ምክር ነው አንችም ግን ሰውነትሽን እንድህ ካለ አይነት መራቆት ጠብቂ መቸም እምነት አለሽ የትኛውም እምነት መራቆትን የማያወግዝ የለም እና ……
2024-12-15 01:18:19
0
h141226
V3 :
ሞሪጋ እሺ ግን የቱ ነው ትክክለኛ እስቲ እዚህ ቦታ በይኝ እባክሽን ሁሉም ጌሾ እየፈጨ ሞሪጋ ይሉናል ጠቁሚን please 🥺
2024-12-01 05:30:12
0
user6138127849358
alex :
what a constructive advice you make avaliable eden.
2024-12-01 10:48:17
3
mar....dav
king dave :
good thought my dear❤❤❤🙏🙏
2024-12-01 01:17:18
3
baslielmerdkios3
@basi :
much helpful thank you 🙏❤️
2024-12-06 15:58:13
1
rina1312121212
Tigist :
ስወድሽ ኤዲዬ ይባርክሽ 🥰🥰🥰🥰
2024-12-01 08:13:45
2
nunush508
Nunu :
እንደው ምን ምኑን እየበላችሁ ነው እናንተ እንዲህ የሚያምርባችሁ እኛ እንግዲ ብዙ እየሞከርን ነው ግን በቃ ስቡ መቼ እንደሚቀልጥ አላውቅም
2024-12-01 14:40:12
1
mekdes5894
መቅዲ🆘🆎🆘🅰️🆘🅱️🆘 :
ሞሪንጋ ፈልጋለዉ በcs ነዉ የወለድኩት የሆድ እብጠት ወይም መነፋት አስቸገረኝ መፍተዉን በናትሽ
2024-12-01 11:54:40
1
dinke88
Dinknesh :
10q
2024-12-01 05:15:52
1
3158ro3
rozi cosmo 🥰 :
ስለ Katrin ሻይ ምን ትያለሽ 🙏 ይቀንሳል
2024-12-02 07:59:25
3
tensae4
TTK🌸 :
Your also good listener
2024-12-07 14:33:41
1
dan__387
Anna 🤩 :
ለአጥቢ ይሆናሉ 🙏
2024-11-30 23:51:03
0
jerrysol20
Eyerusalem solomon :
ye 1 wer dite planne serilen🙏🙏🙏🙏🙏
2024-12-03 06:45:19
1
userbini.777
1212الله عظيم :
እርድ እንዴት ነው የምንጠቀመው
2024-12-01 05:15:31
4
hanaloveab1
Hanan 12 :
were is ur Adrass
2024-11-30 18:03:42
0
azemny16
mnyaz :
የስኳር ድንች እና ቦሎቄ ካርቦሀይድሬት የለውመ እንዴ እህትአለም
2024-12-01 17:18:27
3
hikuti4
hikuti :
ለአጥቢ ይሆናል እንዴ ሞሪንጋ
2024-11-30 20:30:03
4
To see more videos from user @eden.nutritionist, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About