@malibeye: #Viralvideotiktok

ዝናዬ
ዝናዬ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 30 November 2024 18:53:06 GMT
2290617
197984
3474
28758

Music

Download

Comments

mekutelahun
መኳንንት ጥላሁን :
ድንግል ማሪያም ለልጆቻ እንዲህ ናት ተመስጌን አምላኬ
2024-12-01 05:26:40
1932
mekonnenworkn
user1404941600183 :
ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉ እግዚአብሄርን አመስግኑ
2024-12-01 06:26:59
1031
user7501502870083
tesfaye gizaw :
እናትነት እግዲ ይህ ነው ክብር ለእናት
2024-12-01 04:52:37
353
amhabekele81
Amha Bekele :
የድንግል ማርያም ምሳሌ ነች እምየ እናት ለልጆቿ የማትሆነው የላትም ከስምዖን ከበላየ ሰብ እንማር
2024-12-03 07:21:05
35
user68182917561452
ልጅ ማይክ አዳማ :
አይ እናት ለኝ የማትሆነዉ ምን አለ አተ ይህ ኮሜት የምታ ነበዉ እናትህ 100 አመት ትኑርል
2024-12-02 17:23:57
23
judi_506
sofi :
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ🥰🥰🥰🥰
2024-11-30 19:01:07
375
travisscott483
travisscott :
የእግዜያብሄር ድንቅስራ
2024-12-01 06:39:45
52
berelhemassefa
ቤተልሄምአሰፋ :
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው😘😘😘
2024-12-01 16:33:30
43
mark236782
mark :
ፈጣሪም ሰውን እንዲህ ነው የሚጠብቀን
2024-12-01 06:15:17
31
shewa.bbb
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም :
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራ ግሩም ድንቅ ነው በሉ
2024-12-01 07:15:13
36
wonediiiii
wonediiiii :
እናት
2024-11-30 20:05:36
13
miki7238
Miki የአብ፩፱ሳሪው ባሪያ :
እግዚአብሔር መልካም ነው😞
2024-12-02 20:23:17
6
alu27080
alu :
እናትነት በጣም ከባድ ነዉ የተሰጣት ፀጋ🥰🥰🥰
2024-12-01 06:44:13
42
mulu2658
mulu :
አቤት ያንተ ስራ....እግዚአብሔር ...ሆይ ስንቱን ፈጠርክ አሁንም ለእጅህ ፍጥረት ለሆነው መጠለያ ሁን።
2024-12-04 16:09:10
8
zelalemhailu956
Zelalem Hailu :
አባት ሆይ እኛማ በአምሳያህ ተፈጥረን የክብር ቅድስናችን ጥለን ከእንስሳ አንሰን ተገኘን አቤቱ ሆይ ማረን ስለቸርነትህ።
2024-12-03 11:41:36
15
meltw_5
dawit :
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ
2024-12-01 04:28:04
12
badhoodayyuu
badhoodayyuu :
I Love you my Mommy coz dis all are Mother's Sacrification for their's Kids !
2024-12-01 11:27:30
5
muler2952
muler :
የፍጥረታቱ ባለቤት እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ አሜን
2024-12-01 06:25:09
19
getnetagegnehu
GETNET AGEGNEHU :
የእግዚአብሔር ስራ ሁሉም ድንቅ እኮ ነው
2024-12-01 06:18:51
27
user7969154383161
user7969154383161 :
ሥራህ ድንቅ ነው በሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ
2024-12-03 19:26:49
8
user2129016827616
Birke :
አይ እናት ሰው አይል እንሰሳ ለልጆቿ የማትሆነው የለም ስታሳዝን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2024-12-01 04:40:44
117
getzautomotive
Getz Automotive(መኪና ሽያጭ/Car) :
ሁሉም የእጅ ስራ ከተፈጥሮ በላይ አይደለም አይ ፈጣሪ ክብርህ በሁሉም ይገለጥ
2024-12-02 16:52:23
10
yarosan8
yarosan :
የእናትነት ዋጋ በምን ይገለጻል ,ለልጆቻ የሚትከፍለዉ መፅዋትነት
2024-12-01 05:50:52
30
wogayehu.alamneh
ሱላማጢስ ዘ ክርስቶስ🥺 :
ስራህ ግሩም ድንቅ ነዉ🥰🙏
2024-11-30 19:53:40
96
dagi_ha
dagi habtu :
እይ እናት ውለታዋ ተከፍሎም አያልቅም እኮ🥰🥰
2024-12-02 03:20:06
6
To see more videos from user @malibeye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About